ጠ/ሚ ዐቢይ ለአትሌት ትዕግስት ገዛህኝ መንግስቱ የእንኳን ደስ አለሽ መልዕክት አስተላለፉ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በፓራሊምፒክ የመጀመሪያ የወርቅ ሜዳልያ ላስገኘችው አትሌት ትዕግስት ገዛህኝ የእንኳን ደስ አለሽ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡
በመልዕክታቸውም ‘’ትዕግስት ገዛሀኝ መንግስቱ በሴቶች 1,500 ሜትር በማሸነፍና በፓራሊምፒክ…