የሀገር ውስጥ ዜና በአፋር ክልል ከ43 ሺህ በላይ ሰዎች ከጎርፍ ስጋት ቀጠና እንዲወጡ ተደረገ Alemayehu Geremew Aug 28, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በአፋር ክልል የጎርፍ ተጋላጭ ከሆኑ ከ90 ሺህ በላይ ሰዎች መካከል ከ43 ሺህ በላይ የሚሆኑት ከስጋት ቀጠናው እንዲወጡ መደረጉን የክልሉ አደጋ መከላከልና ምግብ ዋስትና ማስተባበሪያ ጽህፈት ቤት አስታወቀ። በጽህፈት ቤቱ የቅድመ ማስጠንቀቅና ፈጣን…
ስፓርት ፌዴሬሽኑ በአረንጓዴ አሻራ የንቅናቄ መርሃ ግብር ላይ ተሳተፈ Alemayehu Geremew Aug 28, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በግብርና ሚኒስቴር በተጠራው "ኑ ኢትዮጵያን አረንጓዴ እናልብሳት" በሚል መሪ ቃል የሚከናወን የንቅናቄ መርሃ ግብር ላይ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ተሳታፊ ሆኗል፡፡ በፌዴሬሽኑ ፕሬዚዳንት ኮማንደር አትሌት ደራርቱ ቱሉ የተመራው የስራ አስፈፃሚና…
ስፓርት ኤቨርተንና ሌስተር ሲቲ ተጋጣሚዎቻቸውን አሸነፉ Meseret Awoke Aug 28, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)ዛሬ 11 ሰዓት ላይ በተደረጉ አምስት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች ሁለቱ በመሸናነፍ ሲጠናቀቁ ሶስቱ ደግሞ በአቻ ውጤት ተጠናቀዋል፡፡ በዚህም መሰረት ኤቨርተንና ሌስተር ሲቲ ተጋጣሚዎቻቸውን ሲያሸንፉ÷ አስቶንቪላ ከብሬንት ፎርድ፣ ኒውካስል ዩናትድ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኦሮሚያ ዳያስፖራ ማኅበር ኢትዮጵያ ከገጠሟት ፈተናዎች ለማዳን የሚደረገው ጥረት ለማገዝ ተዘጋጅቷል Alemayehu Geremew Aug 28, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 22፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ከገጠሟት ፈተናዎች ለማዳን እየተደረገ ባለው ጥረት የበኩላቸውን አስተዋጽኦ ለማድረግ መዘጋጀታቸውን የኦሮሚያ ዳያስፖራ ማሕበር አባላት ገለጹ። ማኅበሩ…
የሀገር ውስጥ ዜና አይነ ሰውር አዛውንትና ህጻናትን የሚገለውን ሰርጎ ገብ ቡድን ካለበት እንዳይወጣ በጋራ እየተሰራ ነው Meseret Awoke Aug 28, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 22 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)አይነ ሰውር፣ አዛውንትና ህጻናትን የሚገለውን ሰርጎ ገብ አሸባሪ ቡድን ካለበት እንዳይወጣ በማድረግ እዛው ለመቅበር ከመከላከያ ሰራዊት ጋር በጋራ እየሰራን ነው ሲሉ የሰሜን ወሎ አርሶ አደሮች ተናገሩ፡፡ በሬዎቻችን ለሚገል ልጆቻችንን እና…
የሀገር ውስጥ ዜና የእግር ኳስ ክለቦች ለጀግናው መከላከያ ሰራዊት ድጋፍ ለማድረግ ወሰኑ Meseret Awoke Aug 28, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 22 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የኢትዮጵያ የእግር ኳስ ክለቦች ለጀግናው መከላከያ ሰራዊት ድጋፍ ለማድረግ ወስነዋል፡፡ በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አክሲዮን ማህበር ጠቅላላ ጉባዔ ወደፊት ክለቦች ከብሮድካስቲግ ገቢ ከሚያገኙት ድርሻ ታሳቢ የሚሆን 500 ሺህ ብር እያንዳንዳቸው…
የሀገር ውስጥ ዜና ከ40 በላይ የአሸባሪው ሸኔ አባላት ተደመሰሱ Meseret Awoke Aug 28, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 22፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በምዕራብ ጉጂ ዞን የሀገር መከላከያ ሠራዊትና የኦሮሚያ ልዩ ኃይል ተቀናጅተው በወሰዱት እርምጃ ከ40 በላይ የአሸባሪው ሸኔ አባላት ተደመሰሱ። በሀገር መከላከያ ሠራዊት የደቡብ ዕዝ የኋላ ደጀን አስተባባሪ ኮሎኔል ግርማ አየለ እንደገለጹት÷ ሸኔ…
የሀገር ውስጥ ዜና የተለያዩ የግል ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ተማሪዎቻቸውን አስመረቁ Alemayehu Geremew Aug 28, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 22፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ የግል ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት በሁለተኛ ድግሪ፣ በመጀመሪያ ዲግሪና በቴክኒክና ሙያ ሥልጠና ዘርፍ ያስተማሯቸውን ተማሪዎች አስመርቀዋል፡፡ በዛሬው ዕለት የጌጅ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ፣ የኩዊንስ ኮሌጅ፣ የግሬት ኮሌጅና ኤል ኤል ኢንተርናሽናል…
የሀገር ውስጥ ዜና በክልሉ የሚገኙ የመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች ፎረም ጋይንት ግንባር ለሚገኘው የጸጥታ ሃይል ድጋፍ አደረገ Alemayehu Geremew Aug 28, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል የሚገኙ የመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች ፎረም ጋይንት ግንባር ለሚገኘው መከላከያ ሰራዊት ፣ ልዩ ኃይል፣ ሚሊሻ እና ፋኖ ድጋፍ አድርጓል። የፎረሙ አባላት ድጋፉን ዛሬ ግንባር ድረስ በመገኘት አስረክበዋል። የደብረማርቆስ ዩኒቨርሲቲ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የአርጀንቲናው ፕሬዚዳንት የኮቪድ 19 እገዳ ጥሰው ተከሰሱ Alemayehu Geremew Aug 28, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 22፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በፈረንጆቹ ባለፈው ዓመት ሐምሌ ወር ላይ የኳራንታይን እግዱን በሀገራቸው ላይ የጣሉት የአርጀንቲናው ፕሬዚዳንት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን በመጣሳቸው ተከሰዋል፡፡ የአርጀንቲና ዓቃብያነ ሕግ÷ ባለፈው ዓመት አርጀንቲናው ፕሬዚዳንት አልቤርቶ ፈርናንዴዝ…