በጋምቤላ ክልል “እኔም ለሀገሬ ወታደር ነኝ” በሚል መሪ ቃል የ5 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ የእግር ጉዞ ተካሄደ
አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 23፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል “እኔም ለሀገሬ ወታደር ነኝ”፤ “ኢትዮጵያን ለማዳን እዘምታለሁ”በሚል መሪ ቃል የ5 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ የእግር ጉዞ ተካሂዷል፡፡
በመርሃ ግብሩ ላይ የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ቴንኩዌይ ጆክ፣ የክልሉ…