የሀገር ውስጥ ዜና ጁንታው የትግራይ ህዝብ እርዳታ እንዳያገኝ በማድረግ ጠላትነቱን አረጋግጧል Meseret Awoke Aug 28, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2023(ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ህወሓት የትግራይ ህዝብ እርዳታ እንዳያገኝ በማድረግ ለክልሉ ሕዝብ ጠላትነቱን በማስረጃ ማረጋገጡን በአዲስ አበባ የሚኖሩ የትግራይ ተወላጆች ተናገሩ። የንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ዛሬ በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ በክፍለ ከተማው ከሚኖሩ…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ የምርት ዋጋ ጭማሪ ያደረጉ 657 የንግድ ተቋማት ፈቃዳቸው ተሰረዘ Meseret Awoke Aug 28, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ የኢኮኖሚ አሻጥር በመፈጸም የምርት ዋጋ ማናር ላይ የተሰማሩ 657 የንግድ ተቋማት ፈቃዳቸው መሰረዙን የአዲስ አበባ ንግድ ቢሮ አስታውቋል፡፡ ቢሮው በወቅታዊ ንግድና ህገወጥ የዋጋ ጭማሪ ዙሪያ መግለጫ ሰጥቷል። የአዲስ አበባ ንግድ…
የሀገር ውስጥ ዜና በቤንች ሸኮ ዞን አሸባሪው ህወሓትን የሚያወግዝ ሰልፍ ተካሄደ Meseret Awoke Aug 28, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 22 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤንች ሸኮ ዞን አሸባሪው ህወሓትን የሚያወግዝ እና ለመከላከያ ሰራዊት የድጋፍ ሠልፍ ተካሄደ፡፡ አሸባሪዉ ህወሃት በሀገራችን ላይ የከፈተውን ጦርነት ለመመከት የዞኑ ወጣቶች በአካል ከመዝመት ጀምሮ በገንዘብ ፣በሞራል እና በደም ልገሳ ከፍተኛ…
የሀገር ውስጥ ዜና የጎንደር ግብርና ምርምር ማዕከል በደባርቅ ከተማ ለሚገኙ ተፈናቃይ ወገኖች ድጋፍ አደረገ Alemayehu Geremew Aug 28, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 22፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የጎንደር ግብርና ምርምር ማዕከል ጃፓን ከሚኖሩ የአማራ ተወላጆች ጋር በመተባበር በደባርቅ ከተማ ለሚገኙ ተፈናቃይ ወገኖች ድጋፍ አደረገ። አሸባሪው የትህነግ ቡድን በሰሜን ጎንደር ዞን ወረራ በፈፀመባቸው አካባቢዎች የንፁሃን ህይወት እንዲያልፍና…
የሀገር ውስጥ ዜና ለቀጣዮቹ 90 ቀናት የመኖሪያ ቤት ኪራይ ዋጋ መጨመር የተከለከለ ነው- የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር Meseret Awoke Aug 28, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 22፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የመኖሪያ ቤት ኪራይ ዋጋ መጨመርም ሆነ ተከራይን ከቤት ማስወጣት ለ90 ቀናት የተከለከለ መሆኑን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አስታወቀ፡፡ ከተማ አስተዳደሩ በጉዳዮ ላይ ያመጣው ሙሉ መግለጫ እንደሚከተለው ቀርቧል ከቅርብ ጊዜ ወዲህ…
የሀገር ውስጥ ዜና መንግሥት የመምህራን አቅምና ኑሮ ለማሻሻል እየሰራ ነው – አቶ ሙስጠፌ ሙሃመድ Meseret Awoke Aug 28, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 22 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ መሃመድ ከክልሉ ከሁሉም ወረዳዎች ከተወጣጡ መምህራን ጋር በጅግጅጋ ከተማ ተወያዩ። በመምህራን መኖሪያ ቤት፣ በመሬት፣ በጥቅማጥቅም፣ የደሞዝ ጭማሪና በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ተወያይተዋል።…
የሀገር ውስጥ ዜና የኦዳ ቡልቱም ዩኒቨርሲቲ 1 ሺህ 354 ተማሪዎች አስመረቀ Alemayehu Geremew Aug 28, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 22፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦዳ ቡልቱም ዩኒቨርሲቲ በልዩ ልዩ የትምህርት ዘርፎች ያስተማራቸውን 1 ሺህ 354 ተማሪዎችን አስመረቀ፡፡ ዩኒቨርሲቲው ተማሪዎችን ሲያስመርቅ ይህ ለ3ኛ ጊዜ እንደሆነም ነው የተመላከተው፡፡ በምረቃ ሥነ-ሥርዓቱም ላይ የኦሮሚያ ምክትል ርዕሰ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከ63 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የተገነባውን የሀረር ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ማስፋፊያ ተመረቀ Tibebu Kebede Aug 28, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 22 ፣ 2013 (ኤፍር ቢ ሲ) በሀረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ ከ63 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የተገነባውን የሀረር ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ማስፋፊያ ፕሮጀክት መርቀው ከፍተዋል። ርዕሰ መስተዳድሩ ለምረቃ የበቃው የማስፋፊያ ፕሮጀክት የታለመለትን አላማ…
የሀገር ውስጥ ዜና አሸባሪው ህወሓት ዳሎልን ለመቆጣጠር ያደረገው ሙከራ በአፋር ልዩ ሀይል እና ሚሊሻ ከሸፈ Tibebu Kebede Aug 28, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 22 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ህወሓት በአፋር ክልል ዳሎልን ለመቆጣጠር ያደረገው ሙከራ በአፋር ክልል ልዩ ሀይል እና ሚሊሻ ከሽፏል፡፡ ህወሓት በክለሉ በበርሃሌ ወረዳ በርካቶችን ገድሏል፣ አቁሱሏል፣ ከቤት ንብረታቸውም አፈናቅሏል እንዲሁም ቅርሶችን አውድሟል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና የኬንያ የቱሪዝም ባለሙያዎች በኢትዮጵያ ጉብኝት እያደረጉ ነው Alemayehu Geremew Aug 28, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 22፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ከኬኒያ የመጡ የቱሪዝም ባለሙያዎች በኢትዮጵያ ጉብኝት እያደረጉ መሆኑ ተገለፀ። ቱሪዝም ኢትዮጵያ ያዘጋጀው ይህ ጉብኝት መነሻው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ሙዚየም ሲሆን መዳረሻው ደግሞ ሀረር እንደሆነ ተጠቁሟል። …