የሀገር ውስጥ ዜና የወልዲያ ወጣቶች የአካባቢያቸውን ጸጥታ በንቃት እየጠበቁ መሆኑን ገለጹ ዮሐንስ ደርበው Jul 29, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 22 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሸባሪውን የትህነግ ሴራ ለማክሸፍ የወልድያ ወጣቶች ከከተማው ማኅበረሰብ ጋር የከተማዋን ጸጥታ በንቃት እየጠበቁ መሆኑን ገልጸዋል፡፡ በዚህም እስካሁን ምንም ዓይነት የፀጥታ ችግር አለመኖሩን እና የነዋሪው የዕለት ተዕለት ሰላማዊ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሃገራዊ ጥሪውን የተቀበሉ የቤንች ሸኮ ዞን ወጣቶች ሽኝት ተደረገላቸው Tibebu Kebede Jul 29, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 22 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ከቤንች ሸኮ ዞን ከተለያዩ ወረዳዎች የተውጣጡ ወጣቶች ሃገር የማዳን ተልዕኮን ለመወጣት መከላካያ ሰራዊቱን ለመቀላቀል አሸኛኘት ተደርጎላቸዋል። ወጣቶቹ ለእናት ሀገራቸው ለመታገል እድሉን በማግኘታቸው ደስተኛ መሆናቸውን እና ማንኛውንም መስዋዕትነት…
የሀገር ውስጥ ዜና ሕወሃትን የሚያወግዝ ሰልፍና ለመከላከያ ሠራዊት የደም ልገሳ በወላይታ ዞን የተለያዩ አካባቢዎች ተካሄደ ዮሐንስ ደርበው Jul 29, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 22 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሸባሪውን ሕወሃት እኩይ ተግባር የሚያወግዝ የተቃውሞ ሰልፍና ለመከላከያ ሠራዊት የደም ልገሳ በወላይታ ዞን ዳሞት ሶሬ ወረዳና በጉኑኖ ከተማ አስተዳደር ተካሄደ። በተቃውሞ ሰልፉ ላይ ሁሉም የህብረተሰብ ክፍሎች፣ የቀድሞ የመከላከያ ሠራዊት…
የዜና ቪዲዮዎች የውጭ ጉዳይ ሚንስቴር ሳምንታዊ መግለጫ Amare Asrat Jul 29, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=3b8pY2Az_JE
የዜና ቪዲዮዎች የኢትዮጵያ ፖሊስ ኮሚሽነሮች ልዩ ጉባኤ Amare Asrat Jul 29, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=-omYIH2_mXg
የዜና ቪዲዮዎች የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት ፕሬስ ሴክረታሪያት መግለጫ Amare Asrat Jul 29, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=aCWash0XaaQ
የሀገር ውስጥ ዜና የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለሕልውና ዘመቻው ከ25 ሚሊየን ብር በላይ የዓይነት ድጋፍ ለአማራ ክልል አስረከበ Meseret Awoke Jul 29, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 22 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለሕልውና ዘመቻው የሚውል ከ25 ሚሊየን ብር በላይ የዓይነት ድጋፍ ለአማራ ክልል አስረክቧል፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለሕልውና ዘመቻው የሚያደርገው ድጋፍ በአራት አቅጣጫ የተመራ መሆኑንም የከተማ አስተዳደሩ…
የሀገር ውስጥ ዜና በሰሜን ሸዋ ዞን በደረሰ የትራፊክ አደጋ የስድስት ሰዎች ሕይወት አለፈ Meseret Awoke Jul 29, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 22 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ሀገረማርያም ከሰም ወረዳ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የስድስት ሰዎች ሕይወት አልፏል። አደጋው የደረሰው ዛሬ ከጠዋቱ 2 ሰዓት አካባቢ ሲሆን፥ በወረዳው ሸረር ከተባለ ቀበሌ 10 ሰዎችን አሳፍሮ ወደ ሃሙስ ገበያ በመጓዝ…
የሀገር ውስጥ ዜና ለመከላከያ ሰራዊት ድጋፍ ማድረግ ሀገር እንድትቀጥል ማስቻል ነው – አቶ ደስታ ሌዳሞ Meseret Awoke Jul 29, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 22 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ለመከላከያ ሰራዊት ድጋፍ ማድረግ ሀገር እንድትቀጥል ማስቻል መሆኑን የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ደስታ ሌዳሞ ገለጹ፡፡ የሲዳማ ክልል ባለሃብቶች ለመከላከያ ሰራዊት ድጋፍ የሚያደርጉበት መርሃ ግብር ተካሂዷል፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ ገቢ…
የሀገር ውስጥ ዜና ባለፉት ሁለት ሳምንት ከሳዑዲ አረቢያ እና ሌሎች ሃገራት 41 ሺህ በላይ ዜጎች ተመልሰዋል – የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ዮሐንስ ደርበው Jul 29, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 22 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ሁለት ሳምንት ከሳዑዲ አረቢያ እና ሌሎች ሃገራት 41 ሺህ 485 ዜጎችን ወደ ሃገር መመለስ መቻሉን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ በሰጡት ሳምንታዊ መግለጫ…