እንደ ኮሜዲ የምጠላውና ያንገሸገሸኝ ነገር የለም- አርቲስት ሥዩም ተፈራ
https://www.youtube.com/watch?v=e7GBoT0D6Yc
ኢትዮጵያን በድምጻቸው የመረጡት ምንግስት እንጂ አሻልንጉሊት መንግስት አንፈልግም- ምክትል ከንቲባ አዳነች አቤቤ
https://www.youtube.com/watch?v=rRX9MS5a_2w
ጁንታው ወጣቶቻችንን በስናይፐር ገድሎብናልና ይህን ተግባሩን እንዲደግም አንፈቅድም – አቶ ሽመልስ አብዲሳ
https://www.youtube.com/watch?v=alAX0Y7FrD4
አሸባሪው ህወሓት ሀገር የማፍረስ አቅምና ብቃት የለውም – አቶ ሙስጠፌ ሙሁመድ
አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 2፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)አሸባሪው ህወሓት ሀገር የማፍረስ አቅምና ብቃት የለውም ሲሉ የሶማሊ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ ሙሁመድ ገለጹ፡፡
ምክትል ርእሰ መስተዳድሩ ይሄን ያሉት በሻለቃ ከደር መሀሙድ የውትድርና ማሰልጠኛ ማዕከል ሲሰልጥኑ የነበሩ የሶማሊ ክልል…
በአዲስ አበባ ትህነግን ለማውገዝ የመከላከያ ሰራዊትና ሌሎች የጸጥታ ሃይሎችን ለመደገፍ የተካሄደው ሰልፍ በሰላም ተጠናቀቀ
አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 2፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)በአዲስ አበባ ትህነግን ለማውገዝ የመከላከያ ሰራዊትና ሌሎች የጸጥታ ሃይሎችን ለመደገፍ የተካሄደው ሰልፍ በሰላም መጠናቀቁን የከተማው ፖሊስ አስታውቋል፡፡
“ኢትዮጵያን ለማዳን እዘምታለሁ የትም ! መቼም ! በምንም !” በሚል መሪ ቃል ህዝቡ ከመከላከያ…
በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን በጎርፍ አደጋ የአንድ ቤተሰብ ህይዎት አለፈ
አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 2፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ሞረትና ጅሩ ወረዳ በደራሽ ጎርፍ አደጋ የአንድ ቤተሰብ ሕይወት አለፈ።
የዞኑ ፖሊስ መምሪያ የሚዲያና ኮሚዩኒኬሽን ክፍል ሃላፊ ኮማንደር ተስፋዬ ግዛቸው ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደገለጹት፥ የጎርፍ አደጋው የተከሰተው…
በአፋር ክልል ሶስት ቀበሌዎች የጎርፍ አደጋ ተከሰተ
አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 2፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)በአፋር ክልል አዉሲ-ረሱ ዞን አይሳኢታ ወረዳ በአዋሽ ወንዝ ሙላት በሦስት ቀበሌዎች የጎርፍ አደጋ መከሰቱን የክልሉ የአደጋ መከላከልና ምግብ ዋስትና ማስተባበሪያ ጽሀፈት ቤት አስታወቀ።
በጽህፈት ቤት የቅድመ-ማስጠንቀቅና ፈጣን ምላሽ ዳይሬክቶሬት…
የህወሓት ጁንታን በመቃወምና ጀግናው የመከላከያ ሰራዊትን በመደገፍ የነቀምቴ ከተማ እና የምስራቅ ወለጋ ዞን ነዋሪዎች ሰልፍ አካሄዱ
አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 2፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የህወሓት ጁንታን በመቃወም እና ጀግናው የመከላከያ ሰራዊትን በመደገፍ የነቀምቴ ከተማ እና የምስራቅ ወለጋ ዞን ነዋሪዎች ሰልፍ አካሂደዋል፡፡
በሰልፉ የተገኙት የነቀምቴ ከተማ ከንቲባ አቶ በሪሶ ተመስገን እንደገለጹት÷ ሀገራችን ኢትዮጵያ ለማንም…