ኤርትራውያን ስደተኞችን በተመለከተ ተመድ ያወጣው መግለጫ መሰረተ ቢስ ነው – የስደተኞችና ከስደት ተመላሾች ጉዳይ ኤጀንሲ
አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 1 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የሚኖሩ ኤርትራውያን ስደተኞችን በተመለከተ የተመድ የሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን ያወጣው መግለጫ መሰረተ ቢስ ነው ሲል የስደተኞችና ከስደት ተመላሾች ጉዳይ ኤጀንሲ አስታወቀ።
ኮሚሽኑ ኤርትራውያን ስደተኞችን በተመለከተ ትናንት…