Fana: At a Speed of Life!

በ2014 በጀት ዓመት ለአንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የተማሪዎች ምገባ መርሃ ግብር ከ1 ቢሊየን ብር በላይ በጀት ተይዟል

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 3፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በ2014 በጀት ዓመት ለአንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የተማሪዎች ምገባ መርሃ ግብር 1 ነጥብ 7 ቢሊየን ብር በጀት መያዙን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የተማሪዎች ምግብ ኤጀንሲ አስታወቀ፡፡ የኤጀንሲው ዳይሬክተር አቶ ኢሳያስ ምህረት ለፋና…

የትራንስፖርት እና የውሃ፣መስኖና ኢነርጂ ሚኒስቴር ሰራተኞች ለመከላከያ ሰራዊት የ1 ወር ደመወዛቸውን ለመስጠት ቃል ገቡ

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 3፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የትራንስፖርት ሚኒስቴር፣ የውሃ፣መስኖና ኢነርጂ ሚኒስቴር፣ የመስኖ ልማት ኮሚሽን፣ የውሃ ልማት ኮሚሽን አመራሮችና ሠራተኞች ለመከላከያ ሠራዊት የአንድ ወር ደመዛቸውን ለመስጠት ቃል ገብተዋል፡፡ የውሃ፣መስኖና ኢነርጂ ሚኒስቴር፣ የመስኖ ልማት ኮሚሽን…

የኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ባለስልጣን ሰራተኞች ለመከላከያ ሰራዊት የአንድ ወር ደሞዛቸውን ለመለገስ ወሰኑ

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 3፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ባለስልጣን ሰራተኞችና የማኔጅመት አባላት ለመከላከያ ሰራዊት ዘርፈ ብዙ ድጋፍ ለማድረግ ውሳኔ አሳለፉ፡፡ የኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ባለስልጣን ሰራተኞችና የማኔጅመንት አባላት የመከላከያ ሰራዊት የህወሓት ሽብርተኛ ቡድን…

የጉምሩክ ኮሚሽን 112 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 3፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የጉምሩክ ኮሚሽን በተጠናቀቀው በጀት ዓመት112 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር ገቢ መሰብሰቡን ገለጸ፡፡ ኮሚሽኑ 125 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር ለመሰብሰብ አቅዶ ነው 112 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር መሰብሰብ የቻለው፡፡ በዚህም የእቅዱን 89 ነጥብ…

የአሸባሪው ህወሓት ቡድን ተግባር የሚያወግዝ ሰልፍ በባስኬቶ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 3፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) -የአለም አቀፍ የጦር ህግ ስምምነትን በመጣስ ህፃናትን በጦርነት የማገደውን አሸባሪውን የህወሓት ቡድን አስፀያፊ ተግባር የሚያወግዝ ሰልፍ በባስኬቶ ልዩ ወረዳ ተካሄደ። በመርሐ ግብሩ ከ800 ሺህ ብር በላይ የሚገመት የአይነትና የጥሬ ገንዘብ…

የህወሓት የሽብር ቡድን ታጣቂዎች ሰርገው በገቡባቸው አካባቢዎች እየተደመሰሱ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 3፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የህወሓት የሽብር ቡድን ታጣቂዎች ሰርገው በገቡባቸው አካባቢዎች እየተደመሰሱ መሆኑን የአማራ ክልል መንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽህፈት ቤትአስታውቋል፡፡   የኮሙዩኒኬሽኑ ዋና ዳይሬክተር አቶ ግዛቸው ሙሉነህ ÷ የህወሓት የሽብር ቡድን…

በአሜሪካ ግዛቶች ደን ላይ ከደረሱ የሰደድ እሳት አደጋዎች የካሊፎርኒያው በአስከፊነቱ 2ኛ ደረጃን ይዟል

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 3፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሜሪካ ግዛት በሰሜን ካሊፎርኒያ ደን የተነሳው እና እየተባባሰ የመጣው የሰደድ እሳት አደጋ በሀገሪቷ ታሪክ ደን ላይ ከደረሱ የሰደድ እሳት አደጋዎች በ2ኛ ደረጃ ይቀመጣል ተባለ፡፡ እየተባባሰ በመጣው የሰደድ እሳት አደጋ ጋር ተያይዞ…

ሃብት የማረጋገጥ ሥራ ከተሰራባቸው አስመዝጋቢዎች ውስጥ 47 በመቶዎቹ የሰጡት መረጃ የተሳሳተ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 3፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በ2013 በጀት ዓመት ሀብታቸውን በትክክል ስለማስመዝገባቸው የማረጋገጥ ሥራ ከተሰራባቸው ሀብት አስመዝጋቢዎች መካከል 47 በመቶ የሚሆኑት ያስመዘገቡት የሀብት መረጃ የተሳሳተ መሆኑን የፌደራል የስነ ምግባር እና ጸረ ሙስና ኮሚሽን አስታወቀ፡፡…

አልማ አሸባሪው ትህነግ በፈጠረው ቀውስ ለተፈናቀሉ ወገኖች ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 3፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ልማት ማህበር አሸባሪው ትህነግ በፈጠረው ቀውስ ምክንያት ለተፈናቀሉ ወገኖች የዕለት ደራሽ ድጋፍ አቀረበ፡፡   የማህበሩ ምክትል ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ አራጋው ታደሰ÷ በዋግ ህምራና ሰሜን ወሎ አስተዳደር ዞን የቆቦ፣ራያ፣አላማጣ…

ኢትዮጵያ እና እስራኤል በኢንቨስትመንት ያላቸውን ትብብር ለማጠናከር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 3፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ እና እስራኤል መካከል ያለውን የኢንቨስትመንት እና የንግድ ትብብር ማጠናከር በሚቻልባቸው መንገዶች ዙሪያ ውይይት ተካሄደ፡፡   በቴል አቪቭ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ከእስራኤል የላኪዎች እና ዓለም አቀፍ ንግድ ትብብር ተቋም ጋር…