የሀገር ውስጥ ዜና የመጀመሪያ ዙር ሰልጣኝ ተጠባባቂ ሃይሎች በባሕር ዳር ከተማ ምረቃ እየተካሄደ ነው Meseret Awoke Aug 8, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 2፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)ለህልውና ዘመቻው የክተት ጥሪውን ተቀብለው ወደ ስልጠና የገቡ የመጀመሪያ ዙር ሰልጣኝ ተጠባባቂ ኀይሎች በባሕር ዳር ከተማ ሚሊኒየም አደባባይ ምረቃ እየተካሄደ ይገኛል። በምረቃ ሥነ ሥርዓቱ ላይ የጠቅላይ ሚኒስትሩ የደኅንነት አማካሪ አቶ ገዱ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአንድ መድረክ ከ140 ሺህ በላይ የአሜሪካ ዶላር ድጋፍ ለሚሹ ወገኖች ተሰበሰበ Meseret Awoke Aug 8, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 2፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)በኢትዮጵያ ድጋፍ ለሚሹ ወገኖች በአንድ መድረክ ከ140ሺህ የአሜሪካን ዶላር በላይ መሰብሰቡ ተገለጸ፡፡ ከምሽቱ 10 ሰዓት እስከ እኩለ ሌሊት በዘለቀው የኢትዮጵያውያን የዳላስ አብሮነት ምሽት የአጋርነት መልዕክቶችን በማስተላለፍ በኢትዮጵያ ድጋፍ ለሚሹ…
የሀገር ውስጥ ዜና የዲላ ዩኒቨርሲቲ 3ሺህ 468 ተማሪዎችን እያስመረቀ ነው Meseret Awoke Aug 8, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 2፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የዲላ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት ዘርፎች ያስተማራቸውን 3ሺህ 468 ተማሪዎችን እያስመረቀ ይገኛል፡፡ ለ23ኛ ጊዜ እያስመረቀ የሚገኘው የዲላ ዩኒቨርሲ ስራውን በ400 ተማሪዎች የጀመረ ሲሆን÷ አሁን ላይ 26ሺህ ተማሪዎችን በማስተማር ላይ ይገኛል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ጁንታው ወጣቶቻችን በስናይፐር ገድሎብናልና ይህን ተግባሩን እንዲደግም አንፈቅድም – አቶ ሽመልስ አብዲሳ Meseret Awoke Aug 8, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 2፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)ጁንታው ወጣቶቻችን በስናይፐር ገድሎብናል፤ ዘርፎናል፤ ከፋፍሎናልና ይህንን ተግባሩን እንዲደግም አንፈቅድም ሲሉ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ ተናግረዋል፡፡ በመስቀል አደባባይ እየተካሄደ ባለው ሰልፍ ንግግራቸውን ያደረጉት የኦሮሚያ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያውያን በድምፃቸው ማን ሊያስተዳድራቸው እንደሚገባ በመወሰናቸው ማንም የሚያስቀምጥላቸውን አሻንጉሊት መንግስት አይቀበሉም – ከንቲባ አዳነች… Meseret Awoke Aug 8, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 2 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያውያን ማን ሊያስተዳድራቸው እንደሚገባ በቅርቡ ባካሄዱት ምርጫ በድምፃቸው በመወሰናቸው፣ ማንም የውጭ ሃይል የሚያስቀምጥልን አሻንጉሊት መንግስት ሊኖር አይችልም ሲሉ ምክትል ከንቲባ አዳዳነች አበቤ አስገነዘቡ። ምክትል ከንቲባ አዳነች አበቤ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከዚህ በፊት ልጆቻችን የመከላከያ ሰራዊቱን እንዲቀላቀሉ ልከናል፤ አሁንም እንልካለን – ሰልፈኞቹ Meseret Awoke Aug 8, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 2 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)ከዚህ በፊት ልጆቻችን የመከላከያ ሰራዊቱን እንዲቀላቀሉ ልከናል፤ አሁንም እንልካለን ሲሉ በመስቀል አደባባይ እየተካሄደ ባለው ትህነግን ለማውገዝ እና የመከላከያ ሰራዊትና ሌሎች የጸጥታ ሃይሎችን ለመደገፍ በተጠራው ሰልፍ የተገኙ ሰልፈኞች ገለጹ፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና የአዲስ አበባና የኦሮሚያ ልዩ ዞን ነዋሪዎች አሸባሪውን የትህነግ ቡድን በማውገዝ የሀገር አንድነትን ለመጠበቅ የዘመተውን የመከላከያ ሃይል በመደገፍ ታላቅ… Meseret Awoke Aug 8, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 2 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባና የኦሮሚያ ልዩ ዞን ነዋሪዎች አሸባሪው የትህነግ ቡድን ኢትዮጵያን ለማፈራረስ የሚያደርገውን እንቅስቃሴ በማውገዝ የመከላከያ ሰራዊታት እና ሌሎች የሀገርን ህልውና ለመጠበቅ ለተሰማሩ ሃይሎች ያላቸውን ድጋፍ ለመግልጽ ታላቅ…
የሀገር ውስጥ ዜና የትህነግ ቡድን በመቃወምና ለመከላከያ ሰራዊትና ሌሎች የጸጥታ አካላት ያላቸውን ድጋፍ ለመግለጽ የአዲስ አበባ እና በዙሪያዋ ያሉ የኦሮሚያ ልዩ ዞን ነዋሪዎች… Meseret Awoke Aug 8, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 2 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የትህነግ ቡድን በመቃወምና ለመከላከያ ሰራዊትና ሌሎች የጸጥታ አካላት ያላቸውን ድጋፍ ለመግለጽ የአዲስ አበባ እና በዙሪያዋ ያሉ የኦሮሚያ ልዩ ዞን ነዋሪዎች ወደ መስቀል አደባባይ እየተጓዙ ይገኛሉ፡፡ የቡራዩና ዙሪያ ነዋሪዎች አሸባሪው የትህነግ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኤርትራውያን ስደተኞችን በተመለከተ ተመድ ያወጣው መግለጫ መሰረተ ቢስ ነው – የስደተኞችና ከስደት ተመላሾች ጉዳይ ኤጀንሲ Tibebu Kebede Aug 7, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 1 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የሚኖሩ ኤርትራውያን ስደተኞችን በተመለከተ የተመድ የሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን ያወጣው መግለጫ መሰረተ ቢስ ነው ሲል የስደተኞችና ከስደት ተመላሾች ጉዳይ ኤጀንሲ አስታወቀ። ኮሚሽኑ ኤርትራውያን ስደተኞችን በተመለከተ ትናንት…
የሀገር ውስጥ ዜና የህውሀት ጁንታ በግዳጅ ወደ ጦርነት በአፋር ያሰለፋቸው ህፃናትና ወጣቶች እጅ መሰጠታቸውን ቀጥለዋል Tibebu Kebede Aug 7, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 1 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) - በቀላሉ አዲስ አበባ እንገባለን: አፋር ሰመራ ለመድረሰ 77 ኪሎ ሜትር ነው የቀረን ብለው ዋሽተውን ሶስት ቀን አሰልጥነውን አሰገድደው ወደ ጦርነት ማገዱን ሲሉ የህውሀት ጁንታ በአፋር ፈንቲ ረሱ ግንባር ያሰለፋቸው ህፃናትና ወጣቶች…