ቴክ ትዊተር በጋና የአፍሪካ ጽህፈት ቤቱን ሊከፍት ነው Abrham Fekede Apr 13, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 5፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ትዊተር የአፍሪካ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤቱን በጋና ሊከፍት መሆኑን የኩባንያው መሥራችና ሥራ አስኪያጅ ጃክ ዶርሴይ አስታወቁ፡፡ ጃክ ዶርሴይ በትዊተር ባስተላለፉት መልዕክት ኩባንያው ባለሙያዎችን እየቀጠረ መሆኑንም ነው ያስታወቁት፡፡ የጋናው…
የሀገር ውስጥ ዜና ፋና ብሮድካስቲግ ኮርፖሬት ተፎካካሪ ፖርቲዎችን ማከራከር ጀመረ Tibebu Kebede Apr 13, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 5 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ያዘጋጀው የመጀመሪያው የፓርቲዎች የክርክር መድረክ በፌዴራሊዝም እና ብዝሃነት ላይ በማተኮር በዛሬው እለት ተካሂዷል። በክርክር መድረኩ ላይ የብልፅግና፣ ኢዜማ፣ ህብር ኢትዮጵያ እና መኢአድ አመራሮች የፓርቲዎቻቸውን…
የሀገር ውስጥ ዜና በትግራይ ክልል በስምንት አካባቢዎች ሲንቀሳቀስ የነበረው የጁንታው ቡድን ሙሉ ለሙሉ ተደምስሷል – ሌ/ጄ ባጫ Feven Bishaw Apr 13, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 5 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል በስምንት አካባቢዎች ሲንቀሳቀስ የነበረው የጁንታው ቡድን ሙሉ ለሙሉ መደምሰሱን ሌተናል ጀነራል ባጫ ደበሌ ገለፁ፡፡ ሌተናል ጀነራል ባጫ ደበሌ ያለፈው ሳምንት የሰራዊቱ እንቅስቃሴን…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያና የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ በስራ እድል ፈጠራ ዙሪያ ውይይት አካሄዱ Feven Bishaw Apr 13, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 5 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የስራ እድል ፈጠራ ኮሚሽነር አቶ ንጉሱ ጥላሁን በኢትጵያ የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ አምባሳደር ሞሃመድ ሳሊም አልረሺዲ ጋር ተወያይተዋል። በውይይታቸው ኢትዮጵያና የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ በስራ እድል ፈጠራ ዙሪያ በጋራ…
የዜና ቪዲዮዎች የጋራ ልማትን የገፋዉ የግብጽ እና ሱዳን የኪሳራ መንገድ Amare Asrat Apr 13, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=R4PlW5_aI7k
የዜና ቪዲዮዎች የምገባ መርሐግብር ማዕከላት ግንባታ በአዲስ አበባ Amare Asrat Apr 13, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=OyO-NKvP_ZI
የሀገር ውስጥ ዜና በጎንደር ከተማ 168 ህገወጥ ሽጉጦች ተያዙ Meseret Demissu Apr 13, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 5 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ ) በጎንደር ከተማ 168 ህገወጥ ቱርክ ሰራሽ ሽጉጦች መያዙን የጎንደር ከተማው ፖሊስ መምሪያ አስታወቀ፡፡ በመምሪያው የሚዲያና ኮሙኒኬሽን ክፍል ሀላፊ ዋና ኢንስፔክተር እየሩስ አስማረ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደገለፁት÷ ህገወጥ የጦር…
የሀገር ውስጥ ዜና ምርጫ ቦርድ የኦሮሞ ነጻነት ዲሞክራሲያዊ ግንባርን ከፓርቲነት መሰረዙ አግባብ ነው ሲል ፍርድ ቤቱ ውሳኔ ሰጠ Meseret Demissu Apr 13, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 5 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ )ፍርድ ቤቱ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ የኦሮሞ ነጻነት ዲሞክራሲያዊ ግንባር ከፓርቲነት መሰረዙ አግባብ ነው ሲል ውሳኔ ሰጠ። ውሳኔውን የሰጠው የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት 9ኛ የምርጫ ጉዳዮች ችሎት ነው። ፍርድ ቤቱ ውሳኔ የተሰጠው…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ ስርጭት ያለበት ደረጃ ለማወቅ በሃገር አቀፍ ደረጃ ጥናት ሊካሄድ ነው Abrham Fekede Apr 13, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 5፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን በተመለከተ በሃገር አቀፍ ድረጃ ጥናት ሊጀመር መሆኑን የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አስታወቀ፡፡ በጥናቱ ላይ የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ጨምሮ የጤና ሚኒስቴር፣ የዓለም ጤና ድርጅትና የበሽታ…
የሀገር ውስጥ ዜና በመጋቢት ወር ከ320 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች ተያዙ Feven Bishaw Apr 13, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 5 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በመጋቢት ወር ብቻ 320 ሚሊየን 427ሺህ 726 ብር ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የገቢ እና የወጪ ኮንትሮባንድ እቃዎችና ሕገ-ወጥ ገንዘቦች መያዛቸውን የገቢዎች ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ከነዚህም ውስጥ የገቢ ኮንትሮባንድ እቃዎች የ235…