ሱዳን የኢትዮጵያን ድንበር በመውረር የአፍሪካ ቀንድን ሰላምና ደህንነት አደጋ ላይ ጥላለች- የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር
አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 6 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የወቅቱ የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታ ድርጅት (ኢጋድ) ሊቀመንበር ሱዳን የኢትዮጵያን ድንበር በመውረር የአፍሪካ ቀንድን ሰላምና ደህንነት አደጋ ላይ የሚጥል ተግባር ላይ መሰማራቷ የሚያሳዝን ነው ሲል የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ።…
በማይካድራ በተፈጸመው ወንጀል ተሳትፎ አላቸው በተባሉ ተጠርጣሪዎች ላይ የተጀመረው ምስክር የመስማት ሂደት ዛሬም ቀጥሏል
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 6፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በማይካድራ ለበርካታ ንጹሓን ዜጎች ሞት እና ንብረት መውደም ወንጀል ተሳትፎ አላቸው በተባሉ 21 ተጠርጣሪዎች ላይ የተጀመረው ምስክር የመስማት ሂደት ዛሬም ቀጥሏል፡፡
ተጠርጣሪዎቹ ላይ ማስረጃ ለማቆየት አቃቤ ህግ የቅድመ ምርመራ ምስክር ለመስማት…
ከባህር ዳር ወደ አዲስ አበባ ሲጓጓዝ የነበረ 108 ሽጉጥና ከ2 ሺህ 800 በላይ ጥይት ተያዘ
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 6፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)መነሻውን ባህር ዳር በማድረግ ወደ አዲስ አበባ ሲጓጓዝ የነበረ 108 ቱርክ ሰራሽ ሽጉጦች እና ከ2 ሺህ 800 በላይ ተተኳሸ ጥይት በማንኩሳ ከተማ ተይዟል፡፡
ህገወጥ የጦር መሳሪያዎችን በመያዝ ወደ አዲስ አበባ ለመውሰድ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ሁለት…
በግብርና ምርቶች ማቀነባበሪያ ግብዓቶች፣ በስንዴ አቅርቦትና ግብይት ዙሪያ ምክክር ተካሄደ
አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 6 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ኢንድስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት በግብርና ምርቶች ማቀነባበሪያ በተለይም ምርት ወደ ኢንዱስትሪዎች ማይደርሱበትን ምክንያት በመለየት በገበያው ላይ የሚታየውን የፍጆታ እጥረት ለመቅረፍ ከባለድርሻ አካላት ጋር ምክክር ተካሄደ።
የልማት…
ቦርዱ ከፓለቲካ ፓርቲዎች ጋር ውይይት አካሄደ
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 6፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ከፓለቲካ ፓርቲዎች ጋር ውይይት አካሄደ።
የቦርዱ ሰብሳቢ ወይዘሪት ብርቱካን ሚዴቅሳ በተገኙበት በዚህ ውይይት የፓለቲካ ፓርቲዎች ተሳትፈዋል።
በውይይቱ የምርጫ ሂደቱ የእስካሁን ጉዞና በሂደቱ ያጋጠሙ ሁኔታዎች…
በኢትዮጵያ ቴአትር የተጀመረበት 100ኛ ዓመት የሚዘክር መድረክ ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 6፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)በኢትዮጵያ ቴአትር የተጀመረበት 100ኛ ዓመት የሚዘክር መድረክ ተካሂዷል፡፡
መድረኩ የኢትዮጵያ ቴአትር ባለሙያዎች ማህበር፣ የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ቴአትር ዲፓርትመንት መምህራንና ተማሪዎች ፣ የቴአትር አድናቂዎችና ሌሎች የሚመለከታቸው አካላት ትብብር…
ከ8 ሺህ በላይ የማህበር ቤት ፈላጊዎች የተመዘገቡ ሲሆን ምዝገባው ለ10 ቀናትም ተራዝሟል
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 6፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ከ8 ሺህ 500 በላይ የማህበር ቤት ፈላጊዎች የተመዘገቡ ሲሆን ምዝገባው ለ10 ቀናትም መራዘሙንም የአዲስ አበባ ከተማ ቤቶች ልማት እና አስተዳደር ቢሮ አስታወቀ፡፡
ምዝገባውም ከመጋቢት 21 ቀን 2013 ዓ.ም ለተከታታይ 15 ቀናት ሲካሄድ…
በቶማስ ሳንካራ ግድያ የቀድሞው የቡሪኪና ፋሶ ፕሬዚዳንት ብሌይስ ኮምፓኦሬ ክስ ተመሰረተባቸው
አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 6 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የቡሪኪና ፋሶ ወታደራዊ ፍርድ ቤት ተወዳጅ በነበሩት እና ሀገሪቱን ለተወሰኑ ጊዜያት ከመሩት ቶማስ ሳንካራ ግድያ ጋር ተያይዞ በቀድሞው ፕሬዚዳንት ብሌይስ ኮምፓኦሬ ላይ በሌሉበት ክስ መሰረተ።
በፈረንጆቹ 1983 ስልጣን ይዞው እስከ 1987…
92 ዜጎች ከየመን ተመለሱ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 6፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) 92 ኢትጵያውያን ዜጎች ከየመን መመለሳቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ጽህፈት ቤት አስታወቀ፡፡
በየመን የሚገኙ ዜጎች ወደ አገራቸው ለመመለስ ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴርና ከኢሚግሬሽን ዜግነትና ወሳኝ ኩነት ኤጀን የተውጣጣ የልዑካን ቡድን ወደ…