Fana: At a Speed of Life!

ባለፉት 24 ሰዓታት በተደረገ የላብራቶሪ ምርመራ 1 ሺህ 568 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ ተይዘዋል

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 5፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)  ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ በተደረገ  7 ሺህ 601 የላቦራቶሪ ናሙና ምርመራ 1 ሺህ 568 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል። በአጠቃላይ እስካሁን በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 232 ሺህ 512 ደርሷል። በሌላ…

ቦርዱ በምርጫ ነክ ወንጀሎች ዙሪያ ለመርማሪ ፖሊሶችና ዐቃቢያን ሕጎች ሥልጠና ሰጠ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 5 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በምርጫ ነክ ወንጀሎች ዙሪያ ለመርማሪ ፖሊሶችና ዐቃቢያን ሕጎች ሥልጠና ሰጠ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ  በምርጫ ነክ ወንጀሎች ዙሪያ ለመርማሪ ፖሊሶች እና በምርጫ ነክ ክስ አቀራረብ ዙሪያ ለዐቃቢያን ሕግ…

በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ በደረሰ የእሳት አደጋ ከ1 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት ንብረት ወደመ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 5 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ ) በአዲስ አበባ ኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ በደረሰ የእሳት አደጋ ከ1 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት ንብረት መውደሙን የአዲስ አበባ እሳትና አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን አስታወቀ። የኮሚሽኑ የሕዝብ ግንኙነት ቡድን መሪ…

የሕዳሴ ግድብ የሶስትዮሽ ስብሰባን የተመለከተ ገለጻ ተቀማጭነታቸው አዲስ አበባ ለሆኑ የአፍሪካ አምባሳደሮች ተሰጠ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 5 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ ) የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ የሶስትዮሽ የውጭ ጉዳይ እና የውሃ ሚኒስትሮች ስብሰባ በተመለከተ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን እና የውሃ፣ መስኖ እና ኢነርጂ ሚኒስትር ዶክተር ኢንጂነር…