በአቶ ሽመልስ አብዲሳ የተመራ ልዑክ በአርሲ ዞን ጢዮ ወረዳ በመስኖ የለማ ስንዴን ጎበኘ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 3፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት ፕሬዚዳንት አቶ ሽመልስ አብዲሳ የተመራ ልዑክ በአርሲ ዞን ጢዮ ወረዳ በመስኖ የለማ ስንዴን ጎብኝቷል።
ስንዴው በ10 ሺህ 120 አርሶ አደሮች በ1ሺህ 500 ሄክታር ላይ በመስኖ የለማ ነው ።
በጉብኝቱ የፌዴራልና የክልሉ…