የሀገር ውስጥ ዜና 329 ዜጎች ከሳዑዲ አረቢያ ወደ አገራቸው ተመለሱ Meseret Awoke May 26, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 18፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)329 ኢትዮጵያዊያን ከሳዑዲ አረቢያ ሪያድ ወደ አገራቸው ተመልሰዋል። በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር፣ የቆንስላ ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ጄኔራል ተወካይ በቦሌ ዓለም አቀፍ ኤርፖርት ተገኝተው ለተመላሾቹ አቀባበል ማድረጋቸውን ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ የበረራ አየር ክልል ሽፋኗን 97 በመቶ ማድረሷ ተገለጸ Meseret Awoke May 26, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 18፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ባለስልጣን የኢትዮጵያ የበረራ አየር ክልል ሽፋን 97 በመቶ መድረስ መቻሉን አስታወቀ። ኢትዮጵያ የተለያዩ ዘመናዊ ቴክኖሎጂዎችን መጠቀሟ ለአየር ትራንስፖርት ደህንነት መጠበቅ የራሱን አሰተዋጽኦ እየደረገ እንደሚገኝ…
የዜና ቪዲዮዎች በትምህርትና ጤና ፖሊሲያቸው ላይ የፖለቲካ ፓርቲዎች ክርክር Amare Asrat May 26, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=orZH7LWKYW0
የሀገር ውስጥ ዜና የ”ብሄራዊ ክብር በህብር” ኮሚቴ በእንግሊዝ ኤምባሲ ተገኝቶ መልዕክቱን ለእንግሊዝ መንግስት አደረሰ Meseret Awoke May 26, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 18፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የ"ብሄራዊ ክብር በህብር" አስተባባሪ ኮሚቴ በእንግሊዝ ኤምባሲ ተገኝቶ መልዕክቱን ለእንግሊዝ መንግስት አድርሷል፡፡ በኢትዮጵያ የውስጥ ጉዳይ እየተቃጣ ያለውን ጣልቃ ገብነት በመቃወም " ከሀገራችን ላይ እጃችሁን አንሱ" በሚል መሪ ቃል የ"ብሄራዊ…
የዜና ቪዲዮዎች የሎጂስቲክስ ዘርፉን የማቀላጠፍ ጉዞ Amare Asrat May 26, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=dTSaDCzY6Gc
የዜና ቪዲዮዎች በደቡብ አፍሪካ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ስደተኞች ህጋዊነት Amare Asrat May 26, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=HcTrr2Y4LO8
የሀገር ውስጥ ዜና ደቡብ ሱዳን ህዳሴ ግድብን በተመለከተ በአፍሪካ ኅብረት የሚካሄደውን የሦስትዮሽ ድርድር ትደግፋለች – አምባሳደር ጀምስ ፒቲያ ሞርጋን Meseret Awoke May 26, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 18፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ደቡብ ሱዳን የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብን በተመለከተ በአፍሪካ ኅብረት አሸማጋይነት የሚካሄደውን የኢትዮጵያ፣ ሱዳንና ግብጽ የሦስትዮሽ ድርድር እንደምትደግፍ በኢትዮጵያ የአገሪቱ አምባሳደር ጀምስ ፒቲያ ሞርጋን ገለጹ። ኢትዮጵያ በምስራቅ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሴናተር ጂም ኢንሆፍ በኢትዮጵያ የስራ ሃላፊዎች ላይ የተጣለውን የቪዛ ክልከላ ተቃወሙ Tibebu Kebede May 26, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 18 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካዋ ኦክላሆማ ግዛት ሴናተር ጂም ኢንሆፍ ዋሽንግተን በኢትዮጵያ የስራ ሃላፊዎች ላይ የጣለችውን የቪዛ ክልከላ ተቃወሙ፡፡ ሴናተሩ ኢትዮጵያ የአሜሪካ ድጋፍ እንደሚያስፈልጋት በትዊተር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሁፍ አስታውቀዋል፡፡ ኢትዮጵያ…
የሀገር ውስጥ ዜና ህወሓት እስካሁን 22 የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር አባላትን መግደሉ ተገለጸ Meseret Awoke May 26, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 18፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)ህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት) እስካሁን 22 የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር አባላትን መግደሉን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መረጃ ማጣሪያ አስታወቀ፡፡ ቡድኑ እስካሁን 20 የሚሆኑትን የአስተዳደሩ አባላትን ያገተ ሲሆን፥ አራት አባላት ጉዳት…