የሀገር ውስጥ ዜና የድምፅ መስጫ ወረቀት የህትመት ቅደም ተከተል ሎተሪ ስነ-ስርዓት ተካሄደ Meseret Demissu Apr 10, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 2 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የድምፅ መስጫ ወረቀት ቅደም ተከተል ሎተሪ የማውጣት ስነስርዓት ተካሂዷል፡፡ በ6ኛው አጠቃላይ ምርጫ ላይ እንዲወዳደሩ ህጋዊ ዕውቅና የተሰጣቸው የፖለቲካ ፓርቲዎች የድምፅ መስጫ ወረቀት ቅደም ተከተል በዕጣ ተለይቶ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ ሶሻል ዴሞክራቲክ ፓርቲ በመጪው 2013 አገራዊ ምርጫ የመወዳደሪያ ማኑፌስቶውን አስተዋወቀ Meseret Demissu Apr 10, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 2 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሶሻል ዴሞክራቲክ ፓርቲ/ኢሶዴፓ/ በመጪው 2013 አገራዊ ምርጫ የመወዳደሪያ ማኑፌስቶውን አስተዋውቋል፡፡ ፓርቲው በሰጠው ጋዜጣው መግለጫ በሚከተላቸው 21 አገራዊ የፖሊሲ አቅጣጫዋዎች ላይ ማብራሪያ ሰጥቷል፡፡ በዚህም የህዝቦች…
ፋና ቀለማት አጭር ቆይታ ከ #ፋና_ላምሮት ተወዳዳሪዎቹ ጋር #Fana_Lamrot Amare Asrat Apr 10, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=26vjLvtllOc
የዜና ቪዲዮዎች ኢትዮጵያን ስላገለገላችሁ፣ ኢትዮጵያ ታመሰግናችኋለች #Fana_Programme Amare Asrat Apr 10, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=wPy-_BJAl14
የሀገር ውስጥ ዜና በኤሌክትሪክ መሰረተ ልማት ላይ ከሰባት ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት ጉዳት ደረሰ Meseret Demissu Apr 10, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 2 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በአዲስ አበባ ከተማ ልዩ ቦታው ቦሌ ኢምፔሪያል ተብሎ በሚጠራው አካባቢ 1 ነጥብ 2 ኪሎ ሜትር የሚሸፍን የመሬት ውስጥ ተቀባሪ የኤሌክትሪክ ማስተላለፊያ መስመር ላይ ጉዳት መድረሱን የአዲስ አበባ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታወቀ፡፡ የምስራቅ አዲስ…
ፋና ቀለማት ወደ ቀጣዩ ዙር ያለፉና የዕለቱ ተሰናባች ተወዳዳሪዎች #ፋና_ላምሮት Amare Asrat Apr 10, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=zm22I_vhdA0
90 ደቂቃ ኢትዮጵያውያን አብረው ይበላሉ የሚባለው ነገር የማሳመር ጉዳይ አይደለም – አርቲስት ጥላሁን ጉግሳ Amare Asrat Apr 10, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=AMN2TMn4DwQ
የዜና ቪዲዮዎች በኤክሳይስ ታክስ ዙሪያ ከአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ ጋር የተደረገ ውይይት #Fana_Programme Amare Asrat Apr 10, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=UWuPemkhFg8
ዓለምአቀፋዊ ዜና የጂቡቲው ፕሬዝዳንት ኢስማኢል ኦማር ጊሌ ለ5ኛ ጊዜ ምርጫ አሸነፉ Meseret Demissu Apr 10, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 2 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የጂቡቲው ፕሬዝዳንት ኢስማኤል ኦማር ጊሌ ለ5ኛ ጊዜ ለፕሬዝዳንትነት ተወዳድረው ከመራጩ ሕዝብ 98 ከመቶ ድምጽ በማግኘት አሸንፈዋል። በፕሬዝዳንታዊ ምርጫው ላይ ድምጽ ለመስጠት የተመዘገቡት ሰዎች 215 ሺህ እንደነበር ተዘግቧል።…