የሁሉም ነገር መሰረትና የችግሮች ሁሉ መፍትሔ ሰላም ብቻ ነው – ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ
አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 18 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሁሉም ነገር መሰረትና የችግሮች ሁሉ መፍትሔ ሰላምና ሰላም ብቻ መሆኑን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ተናገሩ፡፡
ዓመታዊው የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባዔ ስብሰባ እየተካሄደ ነው፡፡…