Fana: At a Speed of Life!

አፍሪካ በመረጃ መረብ መንታፊዎች በአመት እስከ 3 ነጥብ 5 ቢሊየን ዶላር ታጣለች

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) 10ኛው ዓለም አቀፍ የመረጃ መረብ ደህንነት ስብሰባ-አፍሪካ 2021 በበይነ መረብ እየተካሄደ ነው፡፡ ስብሰባው በመረጃ መረብ ደህንነትና የዲጂታል ጠላፊዎች ላይ ትኩረቱን አድርጎ እየመከረ መሆኑ ተገልጿል፡፡ የኢኖቬሽንና…

ናይጄሪያ ከኮቪድ19 ህግ ጥሰት ጋር በተያያዘ 90 መንገደኞችን እያፈላለገች ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ናይጄሪያ የኮቪድ19 ህግ ጥሰዋል ያለቻቸውን 90 መንገደኞች እያፈላለገች ነው፡፡ መንገደኞቹ በቅርቡ ከብራዚል፣ ከህንድ እና ከቱርክ የመጡ መሆናቸው ታውቋል፡፡ ተፈላጊዎቹ ከፈረንጆቹ ግንቦት 8 እስከ 15…

የኦሮሚያ ብድርና ቁጠባ ተቋም “ሲንቄ ባንክ” ተብሎ ተመሰረተ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፤2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የኦሮሚያ ብድርና ቁጠባ ተቋም ወደ ባንክ በማደግ "ሲንቄ ባንክ በመባል ዛሬ ተመስርቷል፡፡ በምስረታው የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ፣ አባገዳዎች፣ ሐደ ሲንቄዎችና የባንኩ አመራሮች ተገኝተዋል፡፡ ባንኩ በ7 ቢሊየን ብር ካፒታል…

ሀገር አቀፍ የጥናትና ምርምር ጉባዔ መካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 16፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ሰባተኛው ሀገር አቀፍ የጥናትና ምርምር ጉባዔ ዛሬ በመደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ ተጀመረ። “ምርምር ለዘላቂ ልማት በኢትዮጵያ” በሚል መሪ ሀሳብ የተዘጋጀው ጉባዔ 20 የምርምር ውጤቶች ቀርበው ውይይት እንደሚደረጉባቸው ይጠበቃል።…

ከ44  ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ ዕቃዎች ተያዙ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 16፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)44 ሚሊየን 737 ሺህ 757ብር ግምታዊ ዋጋ ያላቸው  የኮንትሮባንድ ዕቃዎች  መያዛቸውን የገቢዎች ሚኒስቴር አስታወቀ። ልዩ ልዩ የገቢና ወጪ ኮንትሮባንድ ዕቃዎቹ የተያዙት   ከግንቦት 7 እስከ ግንቦት 12 ቀን 2013 ዓ.ም ድረስ ባሉት ቀናት…

በአጣየ እና አካባቢው የወደሙ ንብረቶች መልሶ ለመገንባት ከ1 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር በላይ እንደሚያስፈልግ ተገለፀ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 16 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ኤፍራታ እና ግድም ወረዳ በአጣየ እና አካባቢው የወደሙ ንብረቶች መልሶ ለመገንባት ከ1 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር በላይ እንደሚያስፈልግ ተገለፀ። ከዚህ ውስጥ 1 ነጥብ 1 ቢሊየን ብሩለመልሶ ግንባታ የሚያስፈልግ ሲሆን…