Fana: At a Speed of Life!

የአፍሪካ ቀን እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የአፍሪካ ቀን በአዲስ አበባ እየተከበረ ይገኛል፡፡ ቀኑ የአፍሪካ ህብረት በ1963 መመስረትን ተከትሎ ነው የሚከበረው፡፡ የአፍሪካ ቀን በተለያዩ ሃገራት እንዲሁም በአዲስ አበባ በተለያዩ መርሃ ግብሮች እየተከበረ ነው፡፡ በመርሃግብሩ የአፍሪካ…

አሜሪካ የጣለችው የቪዛ ክልከላ የሃገራቱን የክፍለ ዘመናት ግንኙነት የሚሸረሽር ነው – የዳያስፖራ አባላት

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 17 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ የጣለችው የቪዛ ክልከላ ሁለቱ ሃገራት ለክፍለ ዘመናት የነበራቸውን የጠነከረ ግንኙነት የሚሸረሽር መሆኑን ኢትዮጵያውያን እና የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ማህበረሰብ አባላት ገለጹ፡፡ በተለያዩ ሃገራት የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን…

ጠ/ሚ ዐቢይ የአፍሪካ ቀንን አስመልክተው መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የአፍሪካ ቀንን አስመልክተው መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ በመልዕክታቸውም የበለጸገች ሀገር ለመገንባት የሚደረገው ጉዞ በራሱ ፈታኝ ነው፥ ሆኖም በታላቁ አትሌት አበበ ቢቂላ በተግባር እንዳየነው ምቹ የሚባለው መንገድ…

ለትምህርት ቤቶች “ኮቪድ-19 ኢትዮጵያ” የተሰኘ መተግበሪያ ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ለትምህርት ቤት አስተዳደር ሠራተኞች እና ለመምህራን የኮሮና ቫይረስ ሥርጭትን መከላከል እና ለቁጥጥር ሥራ የግንዛቤ ማስጨበጫ ለመስጠት “ኮቪድ-19 ኢትዮጵያ” መተግበሪያ ይፋ ሆነ። የግንዛቤ ማስጨበጫ መተግበሪያው ከኮሮና ቫይረስ ጋር…

ሩሲያ ከአፍሪካ ጋር ላላት ግንኙነት ዋጋ እንደምትሰጥና ድጋፏን እንደምትቀጥል ገለጸች

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ ከአፍሪካ ጋር ላላት ግንኙነት ዋጋ እንደምትሰጥ እና ድጋፏን እንደምትቀጥል የሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ገለጹ። ፕሬዚዳንቱ ለአፍሪካ ቀን የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ በመልዕክታቸው አፍሪካውያን…

አሜሪካ የጣለችው የቪዛ ክልከላ በግዳጅ ፖሊሲ ለማስቀየር የተወሰደ እርምጃ ነው – ምሁራን

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 17፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አሜሪካ በኢትዮጵያ የስራ ሃላፊዎች ላይ የጣለችው የቪዛ ክልከላ ሀገሪቱን በግዳጅ ፖሊሲዋን ለማስቀየር የተወሰደ እርምጃ ነው ሲሉ ምሁራን ተናገሩ፡፡ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ቆይታ ያደረጉ የሰላምና ደህንነትና የፖለቲካ…

የቪዛ ክልከላው የኢትዮጵያን ብቻ ሳይሆን የአፍሪካን የፖሊሲ ነጻነት የመንሳት ምልክት ነው – የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 17 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካ መንግሥት በኢትዮጵያ የስራ ኃላፊዎች ላይ የጣለው የቪዛ ክልከላ የሁለቱን ሃገራት የ120 አመታት ግንኙነት ቁመና የማይመጥን መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ጋዜጣዊ…

የሰላም ዋነኛው ምሰሶ የህብረተሰቡ  በጎነት በመሆኑ ሁሉም ሠላምን ለማስጠበቅ በጋራ መስራት ይገባዋል- አቶ ገዱ አንዳርጋቸው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)  የሰላም ዋነኛው ምሰሶ የህብረተሰቡ  በጎነት በመሆኑ ሁሉም ሠላምን ለማስጠበቅ በጋራ መስራት ይገባዋል ሲሉ የጠቅላይ ሚኒስትሩ የደህንነት አማካሪ አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ገለጹ። ይህ የተባለው የወሎ ዩኒቨርስቲ  የመቅደላ አምባ ዩኒቨርስቲና የደቡብ…

በአፍሪካ ሕብረት የሚካሄዳው የግድቡ ድርድር ትክክለኛ የመፍትሄ መንገድ መሆኑን ቻይና ገለጸች

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ላይ በአፍሪካ ሕብረት አስተባባሪነት የሚካሄደው የሦስትዮሽ ድርድር ትክክለኛ የመፍትሄ መንገድ መሆኑን በኢትዮጵያ የቻይና ኤምባሲ ምክትል የልዑክ ኃላፊ ዢ ቲያን አስታወቁ። ዢ ቲያን በተለይ ለአዲስ…

ሱዳን በጎሳ ግጭቶች ምክንያት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አወጀች

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ሱዳን በጎሳ ግጭት ምክንያት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አውጃለች፡፡ ሀገሪቱ በጎሳ ግጭት በተጎዱ አካባቢዎች የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ከማወጇም ባለፈ የሰዓት እላፊ ገደብ መጣሏም ነው የተነገረው፡፡ ሁከቱ በሱዳን…