የሀገር ውስጥ ዜና የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ዓመታዊ የምርምር ሳምንት ተከፈተ Meseret Demissu May 24, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 16፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ዓመታዊ የምርምር ሳምንት ተከፈተ። መርሐ-ግብሩ ''ምርመር ለሰላምና ለሀገር ግንባታ'' በሚል መሪ ቃል የሚከናወን ነው። በዚህም ምርመር ለሰላምና ለሀገር ግንባታ የሚኖረው ሚና ላይ ትኩረት ያደረጉ…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ እየተገነቡ ያሉ ፕሮጀክቶችን በፍጥነት ለማጠናቀቅ እየተሰራ ነው Meseret Awoke May 24, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ እየተገነቡ ያሉ ፕሮጀክቶች በተያዘላቸው ጊዜ ግንባታቸውን ለማጠናቀቅ በልዩ ትኩረት እየተሰራ መሆኑን የአዲስ አበባ ከተማ የሜጋ ፕሮጀክቶች ጽህፈት ቤት አስታወቀ። የአዲስ አበባ ከተማ ሜጋ ፕሮጀክቶች ጽህፈት ቤት ስራ አስኪያጅ…
የሀገር ውስጥ ዜና ያለፉት ሦስት ዓመታት የውሃ፣ የመስኖ እና የኢነርጂ ዘርፍ የዜጎችን መሰረታዊ ፍላጎት ማሟላት ላይ አተኩሯል – ጠ/ሚ ዐቢይ Tibebu Kebede May 24, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 16 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ያለፉት ሦስት ዓመታት የውሃ፣ የመስኖ እና የኢነርጂ ዘርፍ የኢትዮጵያ ብልጽግና ራዕይ ዐበይት የስኬት ምዕራፎች መሰረታዊ ፍላጎቶችን በማሟላት ዜጎች ክብራቸውን የጠበቀ ሕይወት እንዲኖሩ በማድረግ ላይ ማተኮራቸውን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሙስናን በጊዜ ካላጠፋነው እንደካንሰር ሆኖ ሊያጠፋን ይችላል – ፕሬዚዳት ሳህለወርቅ ዘውዴ Meseret Demissu May 24, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 16፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የፌደራል የስነ ምግባርና የጸረ ሙስና ኮሚሽን 20ኛ ዓመት የምስረታ በዓል ተከብሯል። በስነ ስርዓቱ ላይ የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ተገኝተዋል። በምስረታ በዓል አካባበሩ ላይ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ÷ “ሙስናን በጊዜ…
ስፓርት በፕሪሚየር ሊጉ ኢትዮጵያ ቡና ሃዲያ ሆሳዕናን 2 ለ 1 አሸነፈ Meseret Demissu May 23, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 15 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና ሃዲያ ሆሳዕናን 2ለ1 አሸንፏል። ለኢትዮጵያ ቡና አቡበከር ናስር በ 2ኛው እና በ75ኛው ደቂቃ ላይ ሁለት ግቦች ሲያስቆጥር ለሃዲያ ሆሳዕና ብቸኛዋን ጎል በ43ኛው ደቂቃ ላይ ደስታ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያን ለማዳከምና አንድነቷን ለማናጋት ከየትኛውም አካል የሚሰነዘር ትንኮሳ እና ጫና በአንድነት ልንመክት ይገባል -አምባሳደር ታዬ አጽቀስላሴ Meseret Demissu May 23, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 15 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያን ለማዳከምና አንድነቷን ለማናጋት ከየትኛውም የውስጥም ሆነ የውጭ አካል የሚሰነዘር ትንኮሳ እና ጫና በአንድነት ልንመክት ይገባል ሲሉ አምባሳደር ታዬ አጽቀስላሴ ተናገሩ። በተባበሩት መንግስታት የኢፌዴሪ ቋሚ መልዕክተኛ አምባሳደር ታዬ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በቻይና በውድድር ወቅት በተከሰተ ከባድ የአየር ሁኔታ የ21 ሯጮች ህይወት አለፈ Meseret Demissu May 23, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 15፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቻይና በተካሄደ አገር አቋራጭ የተራራ (አልትራማራቶን) ውድድር ላይ በተከሰተ ከባድ የአየር ሁኔታ የ21 ሯጮች ሕይወት አልፏል። በ100 ኪ.ሜ (60 ማይልስ) የአልትራማራ ውድድሩ በጋንሱ አውራጃ የቱሪስት ስፍራ በሆነው በቢጫ ወንዝ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኦቢኤን በአማራ ክልል አጣዬ ከተማና የኦሮሞ ብሔረሰብ ዞን ለተፈናቀሉ ዜጎች 818 ኩንታል የምግብ እህል ድጋፍ አደረገ Meseret Demissu May 23, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 15፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኦሮሚያ ብሮድካስቲንግ ኔትዎርክ /ኦቢኤን/ በአማራ ክልል አጣዬ ከተማና የኦሮሞ ብሔረሰብ ዞን በተከሰተው የጸጥታ ችግር ለተፈናቀሉ ዜጎች 818 ኩንታል የምግብ እህል ድጋፍ አድርጓል፡፡ ከቄያቸው ተፈናቅለው ለችግር የተጋለጡት ዜጎች ኦቢኤን…
የሀገር ውስጥ ዜና ከሚያለያዩን ውስን ጉዳዮች ይልቅ አንድ በሚያደርጉን እልፍ ጉዳዮቻችን ላይ በጋራ እንሠራለን – ወ/ሮ አዳነች አቤቤ Meseret Demissu May 23, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 15፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ ለአማራ ባህል ማዕከል መገንቢያ የሚሆን 42ሺህ 200 ካሬ ሜትር ቦታ ለአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አገኘሁ ተሻገር አስረክበዋል። የአማራ ልማት ማህበር በአዲስ አበባ ለሚያስገነባው የአማራ ባህል ማዕከል…