የሀገር ውስጥ ዜና በአውስትራሊያ የሚገኙ የዳያስፖራ አባላት በኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ ላይ ውይይት አካሄዱ Meseret Demissu May 25, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአውስትራሊያ የሚገኙ የዳያስፖራ አባላት በኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ ዙሪያና በቀጣይ መከናወን በሚገባቸው ተግባራት ላይ የበይነ መረብ ውይይት አካሄደዋል። በውይይቱ መግቢያ ላይ በአውስትራሊያ የኢትዮጵያ አምባሳደር ዶክተር ሙክታር ከድር…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ደመቀ ከእንግሊዝ የድርቅ መከላከል እና የሰብዓዊ ጉዳዮች ልዩ መልዕክተኛ ጋር ተወያዩ Meseret Awoke May 25, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ክቡር አቶ ደመቀ መኮንን ከእንግሊዝ የድርቅ መከላከልና የሰብዓዊ ጉዳዮች ልዩ መልዕክተኛ ሚስተር ኒክ ዳየር ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም ትግራይ ክልልን የተመለከቱ የተለያዩ ርዕሰ ጉዳዮች…
የሀገር ውስጥ ዜና ያለን ሃብታችን መቶ ሚሊየን ህዝብ መሆኑን አውቀን ኢትዮጵያችንን ለመቀየር በጋራ እንቁም- ጠ/ሚ ዐቢይ Tibebu Kebede May 25, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 17፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ያለን ሃብታችን መቶ ሚሊየን ህዝብ መሆኑን አውቀን ኢትዮጵያችንን ለመቀየር በጋራ እንቁም ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ጥሪ አቀረቡ። ኢትዮጵያዊያን ብዙ ያለን፤ ያንንም የማናውቅ፤ ማጠንከር የሚገባንን፣…
የሀገር ውስጥ ዜና ዶ/ር ሂሩት ካሳው በኢትዮጵያ የቻይና አምባሳደርን በጽ/ቤታቸው ተቀብለው አነጋገሩ Tibebu Kebede May 24, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 16፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የባህልና ቱሪዝም ሚኒስትር ዶ/ር ሂሩት ካሳው ዛሬ ከሰዓት በኋላ በኢትዮጵያ የቻይና አምባሳደር ዞዋ ዘሂዋንን በጽ/ቤታቸው ተቀብለው አነጋግረዋል። ሁለቱ ሀገራት የቆየ ታሪካዊ የህዝብ ለህዝብ ትስስርና ከ50 አመት የዘለለ…
የሀገር ውስጥ ዜና ባለፉት 24 ሰአታት 306 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል Tibebu Kebede May 24, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 16 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰአታት ለ4 ሺህ 106 ሰዎች የላቦራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 306 ሰዎች ቫይረሱ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ አስታወቁ፡፡ ሚኒስትሯ ባወጡት እለታዊ የኮቪድ19 መረጃ ባለፉት 24 ሰአታት 2 ሺህ 207…
ስፓርት አቡበከር ናስር የፕሪሚየር ሊጉ የዓመቱ ኮከብ ተጫዋች ሆኖ ተመረጠ Tibebu Kebede May 24, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 16 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ እግር ኳስ ተጫዋቾች ሙያተኞች ማኅበር የኢትዮጵያ ቡናው አቡበከር ናስርን የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዓመቱ ኮከብ ተጫዋች አድርጎ መምረጡን አስታወቀ። ለመጀመሪያ ጊዜ የዓመቱን ኮከብ የመረጠው ማኅበሩ በቀጣይ የሚዘጋጅ…
የሀገር ውስጥ ዜና ቦርዱ ፓርቲዎች በመራጮች መዝገብ የታዘቡትን ችግር እንዲያቀርቡ ጥሪ አቀረበ Tibebu Kebede May 24, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 16 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ የመራጮች መዝገብ ይፋ ማድረግን ተከትሎ በ6ኛው አጠቃላይ ምርጫ የሚወዳደሩ የፖለቲካ ፓርቲዎች በሂደቱ የታዘቡትን እና መፈታት አለበት የሚሉትን ችግር እስከ ነገ እንዲያስገቡ ጥሪ አቀረበ፡፡ ላለፉት 10 ቀናት…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ ሐሳብን በነፃነት የመግለጽ እና ለፕሬስ ነፃነት መከበር የማይናወጥ አቋም አላት – የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን Tibebu Kebede May 24, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 16 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ሐሳብን በነፃነት የመግለጽ እና ለፕሬስ ነፃነት መከበር የማይናወጥ አቋም እንዳላት የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን አስታወቀ። ባለስልጣኑ ባወጣው መግለጫ ሐሳብን በነፃነት የመግለጽ እና የፕሬስ ነፃነት መብቶች በሕገ-መንግሥቱ…
የሀገር ውስጥ ዜና የክረምቱ ዝናብ ከደቡባዊ ቆላማ አካባቢዎች በቀር አብዛኛውን የሃገሪቷን አካባቢዎች ያዳርሳል Tibebu Kebede May 24, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 16 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በመጪው ክረምት የሚጠበቀው ዝናብ ከደቡባዊ ቆላማ አካባቢዎች በቀር አብዛኛውን የሃገሪቷን አካባቢዎች የሚያዳርስ እንደሚሆን ብሔራዊ ሚቲዮሮሎጂ ኤጀንሲ ገለጸ። ኤጀንሲው ያለፈውን የበልግ ወቅትና መጪውን የክረምት የአየር ሁኔታ ግምገማና ትንበያ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ በኢትዮጵያ ደረጃዎች ኤጀንሲ ጉብኝት አደረጉ Meseret Awoke May 24, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በኢትዮጵያ ደረጃዎች ኤጀንሲ ጉብኝት አድርገዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ የኢትዮጵያ ደረጃዎች ኤጀንሲ የከተማ ግብርናን ለማሳደግ በአዲሱ ቅጥር ግቢው ውስጥ እያከናወነ የሚገኘውን ሥራ ጎብኝተዋል፡፡ በኤጀንሲው…