የሀገር ውስጥ ዜና የአማራ ባህል ማዕከል ግንባታ ማስጀመሪያ ዝግጅት በአንድነት ፓርክ ተካሄደ Meseret Awoke May 23, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 15፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ልማት ማህበር (አልማ) የአማራ ባህል ማዕከል ግንባታ ማስጀመሪያ ዝግጅት በአንድነት ፓርክ ተካሂዷል። በመድረኩ የኢፌዴሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንንን ጨምሮ በርካታ እንግዶች ታድመዋል። እንደ…
ስፓርት በፕሪሚየር ሊጉ ሲዳማ ቡና ጅማ አባ ጅፋርን አሸነፈ Meseret Awoke May 23, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 15 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲዳማ ቡና ጅማ አባ ጅፋርን 4ለ 1 አሸንፏል። ለሲዳማ ቡና ኦኪኪ አፎላቢ በ6፣ 38 እና 71ኛው ደቂቃ ጎል በማስቆጠር ሃትሪክ ሲሰራ አራተኛውን ጎል ይገዙ ቦጋለ አስቆጥሯል። ለጅማ አባጅፋር ብቸኛዋን…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ በአለም አቀፉ የድሮን ኮንግረንስ ላይ በተጋባዥነት ተሳተፈች Meseret Awoke May 23, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 15፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በቻይና ሸንዠን እየተካሄደ በሚገኘው 5ኛው አለም አቀፍ የሰው አልባ አውሮፕላን (ድሮን) ኮንግረንስ 2021 ኢትዮጵያ በክብር ተጋባዥነት ተሳትፋለች። የዘንድሮው 5ኛው አለም አቀፍ የሰው አልባ አውሮፕላን ኮንግረንስ 2021 በቻይና ሸንዠን…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ የኃይማኖት ተቋማት ጉባኤ በዋሽንግተን ዲሲ ተመሰረተ Meseret Awoke May 23, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 15፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የኢትዮጵያ የኃይማኖት ተቋማት ጉባኤ በዋሽንግተን ዲሲ ተመስርቷል፡፡ አምባሳደር ፍጹም በአሜሪካ ከሚገኙ ከተለያዩ የእምነት ተቋማት ከተውጣጡ ኢትዮጵያውያን ጋር ውይይት ያደረጉ ሲሆን፤ በኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ ዙሪያ ለተሳታፊዎቹ ገለጻ አድርገዋል።…
የሀገር ውስጥ ዜና በአሜሪካ የተለያዩ ግዛቶች ከሚገኙ ኢትዮጵያውያንና ትውልድ ኢትዮጵያዊያን ጋር ውይይት ተካሄደ Meseret Awoke May 23, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 15፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)በዋሽንግተን የኢትዮጵያ ኤምባሲ አዘጋጅነት በአሜሪካ የተለያዩ ግዛቶች ከሚገኙ ኢትዮጵያውያንና ትውልድ-ኢትዮጵያዉያን ጋር በወቅታዊ ሁኔታ ዙሪያ ከ600 በላይ ተሳታፊዎች በተገኙበት ውይይት ተካሂዷል። አምባሳደር ፍጹም አረጋ በውይይቱ ባስተላልፉት…
የሀገር ውስጥ ዜና ምክክሩ በአማራ እና በትግራይ ህዝብ መካከል በቀጣይ ለሚተገበሩ የሰላም ግንባታ ሂደቶች በር ከፋች ነው – ዶ/ር አብርሃም በላይ Meseret Awoke May 23, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 15፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)በአማራ እና ትግራይ ክልሎች መካከል የሚካሄደውን የሰላም ግንባታ ምክክር መድረክ በሁለቱ ህዝቦች መካከል በቀጣይ ለሚተገበሩ የሰላም ግንባታ ሂደቶች በር ከፋች መሆኑን የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ዋና ስራ አስፈጻሚ ዶክተር አብርሃም በላይ ገለጹ፡፡…
የዜና ቪዲዮዎች ለበርካቶች ትርፍን ይዘው ሊመጡ የተመረቁ ፕሮጀክቶች Amare Asrat May 22, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=O3GDv4r9QVw
የዜና ቪዲዮዎች ሃገራዊ ጥቅም፤ 2ኛው ዙር የውሃ ሙሌትና ቀጣይ ወራት Amare Asrat May 22, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=YSqyp8KOBeY
የዜና ቪዲዮዎች ድጋፍን እያማተረ ያለው ሜቄዶኒያ Amare Asrat May 22, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=r5F1lsC0PUQ