በትግራይ ክልል ለሰብዓዊ ድጋፍ እና የተጎዱ መሠረተ ልማቶች 40 ቢሊዮን ብር ወጪ ተደርጓል- የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር
አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግሥት በትግራይ ክልል ለሰብዓዊ ድጋፍ እና የተጎዱ መሠረተ ልማቶችን ለመገንባት እስካሁን 40 ቢሊዮን ብር ወጪ ማድረጉ የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር አስታወቀ፡፡
በአዲስ አበባ ቦሌ ክፍለ ከተማ የሚኖሩ የትግራይ ተወላጆች…