ኤጀንሲው የኮቪድ-19 ክትባትን ለመቀበል አና ለማሰራጨት ቅድመ ዝግጅት ማጠናቀቁን ገለጸ
አዲስ አበባ ፣ የካቲት 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ ኤጀንሲ የኮቪድ-19 ክትባትን ለመቀበል አና በመላ ኢትዮጵያ ለማሰራጨት አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት ማጠናቀቁን ገለጸ።
የኤጀንሲው ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር አብዱልቃድር ገልገሎ እንዳስታወቁት ኤጀንሲው በአሁኑ ሰዓት 100…