በደቡብ ክልል ከ6 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር በላይ ካፒታል ላስመዘገቡ ባለሀብቶች የኢንቨስትመንት ፈቃድ ተሰጠ
አዲስ አበባ ፣ የካቲት 27 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል ባለፉት ስድስት ወራት ከ6 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር በላይ ካፒታል ላስመዘገቡ ባለሀብቶች የኢንቨስትመንት ፈቃድ መስጠቱን የክልሉ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን አስታወቀ።
ፈቃድ የተሰጠው ባለሀብቶች በተለያዩ የሥራ ዘርፎች ለመሰማራት…