የሀገር ውስጥ ዜና ምርቶች በዓለም አቀፍ ገበያ ተወዳዳሪ እንዲሆኑ ጥራታቸውን ማስጠበቅ እንደሚገባ ተገለጸ Meseret Demissu Mar 5, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ምርቶች በዓለም አቀፍ ገበያ ላይ ተወዳዳሪ እንዲሆኑ ጥራታቸውን ማስጠበቅ እንደሚገባ ተገለጸ። ይህ የተባለው የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ከአምራቾች፣ አስመጪና ላኪዎች ጋር አስገዳጅ የኢትዮጵያ ደረጃ የወጣላቸው የንግድ እቃዎች፣ የምርቶች…
ዓለምአቀፋዊ ዜና አፍሪካ በፈረንጆቹ 2030 ረሃብን ለማጥፋት በሚያስችል መንገድ ላይ አይደለችም- ፋኦ Tibebu Kebede Mar 5, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አፍሪካ በፈረንጆቹ 2030 የረሃብን ደረጃ ዜሮ ለማድረስ በሚያስችል መንገድ ላይ እንዳልሆነች ዓለም አቀፉ የምግብ እና እርሻ ድርጅት (ፋኦ) የአፍሪካ ተወካይ አበበ ሀይለ ገብርኤል ገለፁ። በአህጉሪቱ ረሃብን ለማጥፋት የተያዘው ግብ በርካታ…
የሀገር ውስጥ ዜና የካራማራ ድል በዓል በኢትዮ-ኩባ የወዳጅነት ፓርክ እየተከበረ ነው Meseret Demissu Mar 5, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) 43ኛው የካራማራ ድል ክብረ በዓል በኢትዮ-ኩባ የወዳጅነት ፓርክ እየተከበረ ይገኛል። በመታሰቢያ ዝግጅቱ ላይ በጦርነቱ የተሳተፉ የሠራዊቱ አባላት፣ አርበኞች፣ የኩባ ሪፐብሊክ አምባሳደር እና ድሉን ለማሰብ የተሰባሰቡ የአዲስ አበባ ከተማ…
የሀገር ውስጥ ዜና ቦርዱ ሁለተኛውን ዙር የዕጩዎች ምዝገባ እስከ የካቲት 30 ቀን 2013 ዓ.ም ድረስ አራዘመ Tibebu Kebede Mar 5, 2021 0 አበባ ፣ የካቲት 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ሁለተኛው ዙር የዕጩዎች ምዝገባ እስከ የካቲት 30 ቀን 2013 ዓ.ም ድረስ መራዘሙን አስታወቀ፡፡ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የእጩዎች ምዝገባን ሂደትን አስመልክቶ በተለያየ ወቅት የተለያዩ መረጃዎችን ሲያደርስ…
የሀገር ውስጥ ዜና በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ የሚገኙ ዜጎችን በዘላቂነት ተጠቃሚ ለማድረግ እየተሰራ ነው Meseret Demissu Mar 5, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ የሚገኙ ዜጎችን በዘላቂነት ተጠቃሚ ለማድረግ እየተሰራ መሆኑን የፌዴራል የከተሞች የሥራ ዕድል ፈጠራ እና የምግብ ዋስትና ኤጀንሲ ገለጸ። ከስምንት ክልሎችና ከድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ለተውጣጡ የአንድ ማዕከል እና ለዘላቂ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢጋድ ዋና ፀሃፊ ዶክተር ወርቅነህ ገበየሁ ከምስራቅ አፍሪካ ተጠባባቂ ሃይል ዋና ዳይሬክተር ጋር ተወያዩ Tibebu Kebede Mar 5, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት (ኢጋድ) ዋና ፀሃፊ ዶክተር ወርቅነህ ገበየሁ ከምስራቅ አፍሪካ ተጠባባቂ ሃይል ዋና ዳይሬክተር ብርጋዴር ጄኔራል ጌታቸው ሽፈራውጋር ተወያዩ፡፡ በውይይቱ ወቅት በቀጠናው ሰላምና ደህንነትን ማጠናከር…
የሀገር ውስጥ ዜና የአሜሪካ በሀገራት የውስጥ ጉዳይ ጣልቃ ገብነት አግባብነት የለውም- ሩሲያ Meseret Awoke Mar 5, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ በሉአላዊ ሀገራት የውስጥ ጉዳይ ጣልቃ ከመግባት እንድትቆጠብ ሩሲያ ጥሪ አቀረበች፡፡ የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ማሪያ ዛካሮቫ የአሜሪካ ውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት ቡድን በሀገራት የውስጥ ጉዳይ ጣልቃ ለመግባት የሚያደርገውን…
የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር ፍፁም አረጋ በዋሺንግተን ዲሲ ከኢጋድ አባል ሀገራት አምባሳደሮች ጋር መከሩ Meseret Awoke Mar 5, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሜሪካ የኢፌዴሪ አምባሳደር ፍፁም አረጋ በዋሺንግተን ዲሲ ከኢጋድ አባል ሀገራት አምባሳደሮች ጋር መከሩ፡፡ በዌቢናር በተካሄደው ውይይት በጋራ ፍላጎቶች እና ጥቅሞች ላይ ትኩረት መደረጉን አምባሳደሩ ገልፀዋል፡፡ በቀጠናው ችግሮች ሲያጋጥሙ…
የሀገር ውስጥ ዜና በቤልጅየም የኢፌዴሪ ኤምባሲ፥ በቤኔሉክስ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ቅ/ጽ/ቤት ጋር በመተባበር በበይነ መረብ የቱሪዝም ማስተዋወቅ አካሄደ Tibebu Kebede Mar 4, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 25 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤልጅየም የኢትዮጵያ ኤምባሲና በቤኔሉክስ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በጋራ በመሆን የኢትዮጵያ ቱሪዝም ዕድሎችን በማስተዋወቅ ላይ ውይይት አካሂደዋል። ውይይቱ ኢትዮጵያ ተመራጭ የቱሪዝም መዳረሻ እንድትሆን የሚያስችል የግንዛቤ…
የሀገር ውስጥ ዜና ለአርቲስት ጥላሁን ገሰሰ አደባባይና ሃውልት ለመስራት የመሰረት ድንጋይ ተቀመጠ Abrham Fekede Mar 4, 2021 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በክቡር አርቲስት ዶክተር ጥላሁን ገሰሰ ስም አደባባይና ሃውልት ለመስራት የመሰረት ድንጋይ መቀመጡን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አስታወቋል፡፡ ይህ የተባለው አሁን እየተካሄደ በሚገኘው ዝክረ አርቲስት ጥላሁን ገሰሰ የሙዚቃ ኮንሰርት ላይ ነው፡፡…