ዓመታዊ የተሽከርካሪ ፈቃድ ማደሻ /ቦሎ/ ክፍያ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በኩል ሊፈፀም ነው
አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዓመታዊ የተሽከርካሪ ፈቃድ ማደሻ ክፍያ ለመሰብሰብ ከመንገድ ፈንድ ጽህፈት ቤት ጋር ስምምነት ላይ መድረሱን አስታወቀ፡፡
ስምምነቱን የባንኩ የማዕከላዊ ሪጂን ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ ኪዳኔ መንገሻ እና የመንገድ ፈንድ ጽህፈት…