Uncategorized የሲቪክ ማህበራት በ6ኛዉ ሃገራዊ ምርጫ የሚጠበቅባቸዉን ሚና ለመወጣት መዘጋጀታቸውን ገለፁ Abrham Fekede Mar 4, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=eawz-bgQEjk
Uncategorized በቀጣዩ ሀገራዊ ምርጫ ፓርቲዎች አማራጭ ሀሳቦቻቸውን ግልጽ በሆነ መልኩ ሊያቀርቡ ይገባል ተባለ Abrham Fekede Mar 4, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=92ChJc6ZJD4
ፋና 90 የጮቄ ተራራ ጥብቅ ስፍራ ሆኖ መከለሉን ተከተሎ የአካባቢው ነዋሪዎች ስጋት እና የአማራጭ ገቢ ጥያቄ Abrham Fekede Mar 4, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=CvECIEyJm1c
የሀገር ውስጥ ዜና ምርጫ ቦርድ የሚጠቀማቸው የራሱ የዲጂታል ግብዓቶች ስላሉት በአገሪቱ የሳይበር ምህዳር ጥበቃ ውስጥ መካተቱ ተገለጸ Abrham Fekede Mar 4, 2021 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የመረጃ ስርዓት ለምርጫው ሂደት የሚጠቀማቸው የራሱ የዲጂታል ግብዓቶች ስላሉት በአገሪቱ የሳይበር ምህዳር ጥበቃ ውስጥ መካተቱን የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ አስታወቀ። ኤጀንሲው በአገራዊው ምርጫ የሚሳተፉ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት የ21 እጩ ዳኞችን ሹመት አፀደቀ Abrham Fekede Mar 4, 2021 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)ምክር ቤት 8ኛ ዓመት የስራ ዘመን 2ኛ መደበኛ ጉባኤውን አጠናቋል። የከተማው ምክር ቤት ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ በማህበራዊ ፍርድ ቤት፣በአቃቤ ህግ ቢሮና በየደረጃው ባሉ ፍርድ ቤቶች በረዳት ዳኝነት ሲያገለግሉ የቆዩ ዳኞችን ለይግባኝ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ “ቆሜ ልመርቅሽ” በሚል በሸገር ወዳጅነት ፓርክ ጥላሁንን የሚዘክር ኮንሰርት ላዘጋጁ አካላት ምስጋና አቀረቡ Abrham Fekede Mar 4, 2021 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ "ቆሜ ልመርቅሽ" በሚል በሸገር ወዳጅነት ፓርክ የሚደረገው ዝክረ ጥላሁን ኮንሰርት ላዘጋጁ አካላት ምስጋና አቀረቡ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በፌስቡክ ገጻቸው የዝክረ ጥላሁን ገሠሠን ዝግጅት በማስተባበር፣ የተገኘው ገቢ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢንስቲትዩቱ በተያዘው ዓመት ማብቂያ የሁለተኛ ዲግሪ መርሃ ግብር ይጀምራል Meseret Demissu Mar 4, 2021 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም ዓቀፉ የሠላም ማስከበር ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት በዚህ ዓመት መጨረሻ የሁለተኛ ዲግሪ ትምህርት መርሃ ግብር እንደሚጀምር አስታወቀ። የሚጀመረው የሁለተኛ ዲግሪ ትምህርት መርሃ ግብር በሠላምና ግጭት አፈታት ዘዴ ላይ መሆኑ ተገልጿል። የተቋሙን…
የሀገር ውስጥ ዜና የዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ልዑካን ቡድን በህዳሴው ግድብ የሶስትዮሽ ድርድር በተመለከተ ከውሃ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስቴር ጋር ተወያዩ Meseret Demissu Mar 4, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 25 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)የዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ልዑካን ቡድን በህዳሴው ግድብ የሶስትዮሽ ድርድር በተመለከተ ከውሃ መስኖና ኢነርጂ ሚስቴር ጋር ተወያይተዋል ፡፡ ውይይቱ የተካሄደው በውሃ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስቴር ጽህፈት ቤት መሆኑ ተመላክቷል፡፡ የዴሞክራቲክ…
ስፓርት ኢትዮጵያ ከማዳጋስካር ጋር መጋቢት 15 በባህርዳር ስታዲየም ትጫወታለች Abrham Fekede Mar 4, 2021 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ለአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከማዳጋስካር አቻው ጋር መጋቢት 15 በባህርዳር ስታዲየም ይጫወታል፡፡ ቀደም ሲል ካፍ ጨዋታውን መጋቢት 18 እንዲካሄድ የወሰነ ቢሆንም ኢትዮጵያ ባቀረበችው ጥያቄ መሰረት ወደ መጋቢት 15 መቀየሩን…
የሀገር ውስጥ ዜና የዓለም የፍልሰተኞች ድርጅት ከኢትዮጵያ ጋር ያለውን ሁለንተናዊ ግንኙነት ለማጠናከር ፍላጎት እንዳለው ገለጸ Meseret Demissu Mar 4, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 25 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የዓለም የፍልሰተኞች ድርጅት (IOM) ከኢትዮጵያ ጋር ያለውን ሁለንተናዊ ግንኙነት ለማጠናከር ፍላጎት እንዳለው ገለጸ አምባሳደር መለስ ዓለም ከዓለም የፍልሰተኞች ድርጅት የአፍሪካ ቀንድ እና የምስራቅ አፍሪካ ዳይሬክተር መሐመድ አብዲኬር ጋር…