የሀገር ውስጥ ዜና ጨፌ የተለያዩ ሹመቶችን አጸደቀ Feven Bishaw Feb 28, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 21 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጨፌ ኦሮሚያ የተለያዩ ሹመቶችን አጸደቀ። ጨፌው የ158 ዳኞችን ሹመት አጽድቋል። በተጨማሪም አቶ ነመራ ቡሊ የኦሮሚያ ፐብሊክ ሰርቪስ እና የሰው ሀብት ሀላፊ፥ አቶ ጌቱ ወዬሳ የፕሬዚዳንት ጽ/ቤት…
የሀገር ውስጥ ዜና 125ኛው የዓድዋ ድል በዓል በአውስትራሊያ የኢፌዴሪ ኤምባሲ አዘጋጅነት በበይነ መረብ ውይይት ተከበረ Feven Bishaw Feb 28, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 21 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)125ኛውን የዓድዋ ድል በዓል ምክንያት በማድረግ በአውስትራሊያ የኢፌዴሪ ኤምባሲ አዘጋጅነት የበይነ መረብ ውይይት ተካሄደ። በውይይቱ ላይ የተሳተፉት የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር ወ/ሮ ሰላማዊት ዳዊት የአድዋ ድል…
የሀገር ውስጥ ዜና በእንስሳት ሃብት ልማት ዘርፍ በቂ የተማረ የሰው ሃይል እንደሚያስፈልግ ተገለፀ Feven Bishaw Feb 28, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 21 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በእንስሳት ሃብት ልማት ዘርፍ በቂ የተማረ የሰው ሃይል መኖሩ ለዘርፉ እድገት አብርክቶ እንደሚኖረው የኦሮሚያ ክልል እንስሳት እና ዓሳ ሃብት ኤጀንሲ ገለጸ፡፡ ኤጀንሲው ከግብርና ሚኒስቴርና ከኦሮሚያ ክልሉ…
የሀገር ውስጥ ዜና ድርጅቱ በትግራይ ክልል ለተፈናቀሉ ዜጎች ለጊዜያዊ መጠለያ የሚውል የፕላስቲክ ሸራ እና በጸሐይ ሃይል የሚሰሩ አምፖሎች ድጋፍ አደረገ Feven Bishaw Feb 28, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 21 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ሳማሪታንስ ፐርስ የተባለ ግብረ ሰናይ ድርጅቱ በትግራይ ክልል ለተፈናቀሉ ዜጎች ከስምንት ሚሊዮን ብር በላይ ግምት ያለው ለጊዜያዊ መጠለያ የሚውል የፕላስቲክ ሸራ እና በጸሐይ ሃይል የሚሰሩ አምፖሎችን ድጋፍ አደረገ፡፡ ሳማሪታንስ…
የሀገር ውስጥ ዜና በደቡብ ክልል በ2012/13 የምርት ዘመን በበልግ አዝመራ ከ84 ነጥብ 3 ሚሊየን ኩንታል በላይ መሰብሰብ እንደተቻለ ተገለጸ Feven Bishaw Feb 28, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 21 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል በ2012/13 የምርት ዘመን በበልግ አዝመራ ከ84 ነጥብ 3 ሚሊየን ኩንታል በላይ ምርት መሰብሰብ እንደተቻለ ተገለጸ፡፡ በክልሉ በወቅታዊ የግብርና ስራዎች አፈጻጸም እና ቀጣይ አቅዳጫዎች ላይ የምክክር መድረክ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአማራ ባንክ(አባ) አክሲዮን ማኅበር የምስረታ ጉባዔዉን በአዲስ አበባ እያካሄደ ነው፡፡ Meseret Awoke Feb 28, 2021 0 የአማራ ባንክ አክሲዮን ማኅበር የምስረታ ጉባዔዉን በአዲስ አበባ አካሄደ አዲስ አበባ ፣ የካቲት 21 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ባንክ አክሲዮን ማኅበር የምስረታ ጉባዔዉን በአዲስ አበባ አካሄደ፡፡ በመድረኩ ላይ የተገኙት የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ርዕስ መስተዳድር…
የሀገር ውስጥ ዜና የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ እና የሀረሪ ክልል ርእሰ መስተዳድር መቀሌ ገቡ Meseret Awoke Feb 28, 2021 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ እና የሀረሪ ክልል ርእሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖች ድጋፍ ለማድረግ መቀሌ ገብተዋል። የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ እና የሀረሪ…
የሀገር ውስጥ ዜና መስፈርቱን ሳያሟሉ የኮቪድ-19 የላብራቶሪ ምርመራ እናደርጋለን የሚሉ ተቋማት ከድርጊታቸው እንዲቆጠቡ ኢንስቲትዩቱ አሳሰበ Meseret Awoke Feb 28, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 21 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) መስፈርቱን ሳያሟሉ የኮቪድ-19 የላብራቶሪ ምርመራ እናደርጋለን የሚሉ ተቋማት ከድርጊታቸው ሊቆጠቡ ይገባል ሲል የኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አሳሰበ። ኢንስቲትዩቱ የኮቪድ-19 ወረርሽኝን ለመከላከል እና ለመቆጣጠር የላብራቶሪ ማስፋፊያን ጨምሮ…
የሀገር ውስጥ ዜና ህዝቡን ከድህነት ለማላቀቅና የልማት ተጠቃሚ ለማድረግ በትኩረት ይሰራል- ጨፌ ኦሮሚያ Meseret Awoke Feb 28, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 21 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል ህዝብን ከድህነት ለማላቀቅና የልማት ተጠቃሚ ለማድረግ በትኩረት እንደሚሰራ የጨፌ ኦሮሚያ አስታወቀ። ሁለተኛ ቀኑን የያዘው የጨፌ ኦሮሚያ መደበኛ ጉባኤ ዛሬም ቀጥሏል። ጨፌ ኦሮሚያ በ5ኛ የስራ ዘመን 6ኛ አመት 13ኛ መደበኛ…
ስፓርት ድሬዳዋ ከተማና ሰበታ ከተማ አቻ ተለያዩ Meseret Awoke Feb 28, 2021 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ድሬዳዋ እና ሰበታ ከተማ ረፋድ ላይ ባደረጉት ጨዋታ ሁለት አቻ ተለያይተዋል፡፡ ለድሬዳዋ ከተማ ጁንያስ ናንጂቦ እና ሄኖክ ኢሳያስ ጎል ሲያስቆጥሩ፤ ለሰበታ ከተማ ፍጹም ገብረማርያም ሁለት ጎሎችን አስቆጥሯል፡፡ ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ…