Fana: At a Speed of Life!

የኦሮሞና ሱማሌ ህዝቦችን ወንድማማችነት የሚያጎለብት የውይይት መድረክ ዛሬ ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያና ሶማሌ ክልሎች የሰላምና የልማት መድረክ ዛሬ በአዲስ አበባ ይካሄዳል። በዚህ መድረክ ላይ የሁለቱ ክልሎችና ህዝቦችን የወንድማማችነት ግንኙነት ማጠንከር ላይ ያተኮረ ውይይት ይካሄዳል። የሁለቱን ግንኙነት የሚያጎለብት የጋራ ዶኩመንት…

የግብጽ ሰብዓዊነት የጎደለው የእስረኞች አያያዝ አሳሳቢ መሆኑን አምነስቲይ አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የግብጽ ሰብዓዊነት የጎደለው የእስረኞች አያያዝ አሳሳቢ መሆኑን ዓለም አቀፉ የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ተቋም አምንስቲ ኢንተርናሽናል አስታወቀ፡፡ አምንስቲ ኢንተርናሽናል በዛሬው ዕለት ይፋ ባደረገው ሪፖርቱ የአረብ አብዮት ከተከሰተ ከ10 ዓመት በኋላ…

የኦሮሚያና የሶማሌ ክልል የአምስት አመታት የጋራ ስምምነት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያና የሶማሌ ክልል ከ222 ሚሊየን ብር በላይ የአምስት አመታት የጋራ ስምምነት ተፈራረሙ፡፡ የኦሮሚያ እና የሱማሌ ክልል የሰላም እና የልማት የምክክር መድረክ በአዲስ አበባ ተካሂዷል፡፡ በጋራ የምክክር መድረኩ ላይ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ…

የፌደራል ፣የክልሎችና የሁለቱ ከተማ አስተዳደር ምክር ቤቶች የጋራ  የምክክር መድረክ  በላሊበላ  ከተማ  እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ ፣ ጥር 17፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌደራል ፣የክልሎችናየሁለቱ ከተማ አስተዳደር ምክር ቤቶች የጋራ  የምክክር መድረክ  በላሊበላ  ከተማ  እየተካሄደ ነው ። በላሊበላ ከተማ እተካሄደ ባለው የፌዴራል ፣ የክልልና ከተማ  አስተዳደር ምክር ቤቶች የጋራ የምክክር መድረክ ላይ አዲሱ…

የአውሮፓ ህብረት ለቦማ-ጋምቤላ የብዝሃ ሕይወት ጥበቃ ፕሮጀክት 4 ነጥብ 4 ሚሊየን ዩሮ ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ህብረት ለቦማ-ጋምቤላ የብዝሃ ሕይወት ጥበቃ ፕሮጀክት 4 ነጥብ 4 ሚሊየን ዩሮ ድጋፍ አደረገ፡፡ ህብረቱ የምስራቅ አፍሪካ በይን መንግስታት /ኢጋድ/ በደቡብ ሱዳንና በኢትዮጵያ ድንበር ተሻጋሪ የአካባቢ ጥበቃ ስራ ለመደገፍ ያለመ ነው…

ቀደምት የስልጣኔ አሻራዎችን ለአንድነትና ለአገራዊ ብልፅግና ጥቅም ላይ ማዋል ይገባል ተባለ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 17 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮጵያዊያን ቀደምት የስልጣኔ አሻራዎችን ለአንድነትና ለአገራዊ ብልፅግና ሊጠቀሙባቸው እንደሚገባ የሕዝብና የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባዔዎች ተናገሩ። የሕዝብ ተወካዮች፣ የፌዴሬሽንና የክልል ምክር ቤቶች የላልይበላ ውቅር አብያተ ክርስቲያናትን…

ኢሰመኮ በጋምቤላ ክልል የሰብአዊ መብቶች ጥበቃ ትኩረት እንደሚሻ ገለፀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) በጋምቤላ ክልል የሰብአዊ መብቶች ጥበቃ አፋጣኝ ትኩረት እንደሚሻ አስታወቀ፡፡ የእስረኞችን አያያዝ ማሻሻል እና የተቃዋሚ ፖለቲካ ፓርቲዎችን በነጻነት የመንቀሳቀስ መብት ማረጋገጥ ይገባል ብሏል ኮሚሽኑ…

የኤርትራ ስደተኞች በሚገኙባቸው ማይ አይኒ እና አዲ ሃሩሽ መጠለያ ካምፖች ጉብኝት ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 17፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኤርትራ ስደተኞች በሚገኙባቸው ማይ አይኒ እና አዲ ሃሩሽ መጠለያ ካምፖች ጉብኝት ተካሄደ። በጉብኝቱ ላይ የስደተኞችና እና ከስደት ተመላሾች ጉዳይ ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር አቶ ተስፋሁን ጎበዛይ እና የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የስደተኞች ጉዳይ…

የደቡብ ክልል መንግሥት እና በክልሉ የሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች የትብብር ፎረም ምስረታ የምክክር መድረክ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ ፣ ጥር 17 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)የደቡብ ክልል መንግሥት እና በክልሉ የሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች የትብብር ፎረም ምስረታ የምክክር መድረክ በወላይታ ሶዶ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡ በወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ አዘጋጅነት በሚካሄደው በደቡብ ክልል የሚገኙ  የዩኒቨርሲቲዎች ፎረም ላይ የደቡብ…

በአሜሪካ በኮሮና የተያዙ ሰዎች ቁጥር 25 ሚሊየንን አለፈ

አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በአሜሪካ በኮሮናቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 25 ሚሊየንን አልፏል፡፡ እንደጆን ሆፕኪንስ መረጃ እስካሁን በአገሪቱ 25 ሚሊዮን 3ሺህ 695 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ ሲያዙ፤ 417 ሺህ የሚጠጉ ሰዎች ለህልፈት ተዳርገዋል፡፡ በአሁኑ ወቅት አዲስ…