Fana: At a Speed of Life!

ጅማ አባጅፋር አዳማ ከተማን አሸነፈ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 22 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጅማ አባጅፋር አዳማ ከተማን 2 ለ 1 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡ ዛሬ ረፋድ 14ኛው ሳምንት የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጅማ አባጅፋርን ከአዳማ ከተማ አገናኝቷል፡፡ በጨዋታው ጅማ አባጅፋር አዳማ ከተማን 2ለ1…

የአድዋ ድል ሁሉም ኢትዮጵያውያን የጻፉት የጋራ ታሪካቸው ነው – አቶ ሽመልስ አብዲሳ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 22 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) "የአድዋ ድል ሁሉም ኢትዮጵያውያን የጻፉት የጋራ ታሪካቸው ነው" ሲሉ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ ተናገሩ። 'አድዋ የሕብረ ብሄራዊነት አንድነት ዓርማ' በሚል መሪ ቃል 125ኛው የአድዋ ድል በዓል እየተከበረ ይገኛል።…

ዶ/ር አህመድ ሙስጠፋ የሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት በመሆን ተሾሙ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ዶክተር አህመድ ሙስጠፋ የሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት አድርጎ መሾሙን የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በቅርቡ የሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ አስተዳደር ቦርድ ዩኒቨርሲቲውን በፕሬዝዳንትነት ለመምራት ለሚፈልጉ ሁሉ በመገናኛ ብዙኀን…

ደቡብ አፍሪካ የኮሮና ቫይረስ ስርጭት ከቀነሰ የተቀመጡ ገደቦችን እንደምታላላ አስታወቀች

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 22 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ደቡብ አፍሪካ የኮሮና ቫይረስ ስርጭት ከቀነሰ የተቀመጡ ገደቦችን እንደምታላላ አስታወቀች፡፡ የሃገሪቱ ፕሬዚዳንት ሲሪል ራማፎሳ የኮሮናቫይረስ ስርጭትን ለመቆጣጠር የተቀመጡ እገዳዎች ከደረጃ ሶስት ጀምሮ እስከ አንድ እንደሚወርድ አስታውቀዋል፡፡…

የዓድዋ ድል እውነተኛ ታሪክ ከትውልድ ወደ ትውልድ እንዲተላለፍ ከምሁራን ብዙ ይጠበቃል – ዶክተር ሒሩት ካሳው

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 22 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአድዋ ድል እውነተኛ ታሪክ ከትውልድ ወደ ትውልድ እንዲተላለፍ ከምሁራን ብዙ እንደሚጠበቅ የባህልና ቱሪዝም ሚኒስትር ዶክተር ሒሩት ካሳው ተናገሩ። ባለፉት ዓመታት የተዛባውን ታሪክ ለማስተካከል ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ብዙ መስራት…

የገቢዎች ሚኒስቴር የታክስ ስወራ እና ማጭበርበር በሃገር ላይ እያደረሰ ባለው ጉዳት ዙሪያ ውይይት እያደረገ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የገቢዎች ሚኒስቴር በጅማ ከተማ የታክስ ስወራ እና ማጭበርበር በሃገር ላይ እያደረሰ ባለው ጉዳት ዙሪያ ውይይት እያደረገ ይገኛል፡፡ ውይይቱ ‘ስትራቴጂካዊ አጋርነት ለሁለተናዊ ገቢ አሰባሰብ’ በሚል መሪ ቃል ነው የሚካሄደው፡፡ ሰላም፣ ልማት እና…

የአድዋ ድል በዓል በወላይታ ሶዶ ከተማ እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የ125ኛው የአድዋ ድል በዓል በደቡብ ክልል ደረጃ በወላይታ ዞን ሶዶ ከተማ ተከበረ፡፡ በዓሉ በደቡብ ክልል ደረጃ  በሶዶ ከተማ የተለያዩ የክልልና የዞን  የሥራ ሀላፊዎች፤አባት አርበኞችና ሌሎችም ታድመዋል፡፡ በዓሉን ለተሳፉ እንግዶች …

ኢራን በኒውክሌር ዙሪያ ከአሜሪካና ከአውሮፓ ህብረት ጋር ውይይት እንደማታደርግ አስታወቀች

አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2013 (ኤፍቢሲ) የኢራን የውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት በኒውክሌር ዙሪያ ሀገራቸው ከአሜሪካና ከአውሮፓ ህብረት ጋር ውይይት እንደማታደርግ አስታውቋል፡፡ ቴህራን ከአሜሪካና ከሦስቱ የአውሮፓ ሀገራት ጋር ኢ-መደበኛ ውይይት የማካሄድበት ወቅት አይደለም ብላለች፡፡ ይህ…

18ኛው የኢትዮጵያ ባህል ስፖርቶች ውድድር እና 14ኛው የኢትዮጵያ ባህል ስፖርቶች ፌስቲቫል ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በድሬዳዋ ከተማ ከየካቲት 21 እስከ 27 ቀን 2013 ዓ.ም ድረስ የሚካሄደው 18ኛው የኢትዮጵያ ባህል ስፖርቶች ውድድር እና 14ኛው የኢትዮጵያ ባህል ስፖርቶች ፌስቲቫል ተጀምሯል፡፡ ከትግራይ ክልል ውጭ ሁሉም ክልሎችና ከተማ አስተዳደሮች ተሳታፊ…

ጠ/ሚ ዐቢይ ለ125ኛው የዐድዋ ድል በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 22 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የዐድዋ ድል የኢትዮጵያውያን የጀግንነት፣ የሀገር ፍቅር ስሜትና የጦርነት ጥበብ ውጤት ነው፡፡ ጎራዴ ታጥቆ መድፈኛን ለመጣል ከመንደርደር የበለጠ ጀግንነት የለም፡፡ ልዩነትን ወደ ጎን ጥሎ በጋራ ለአንድ ሀገር ግንባርን ለባሩድ፣ አንገትን ለካራ…