የሀገር ውስጥ ዜና በታላቁ ህዳሴ ግድብ ዙሪያ የምሁራንን ተሳትፎ የሚያስተባብር ፎረም ሊመሰረት ነዉ Meseret Awoke Feb 28, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 21 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በታላቁ ህዳሴ ግድብ ዙሪያ የምሁራንን ተሳትፎ የሚያስተባብር ፎረም ለመመሰረት የሚያግዝ ጊዜያዊ ኮሚቴም ተደራጅቷል፡: ጊዜያዊ ኮሚቴዉ የፎረሙን አደረጃጀት አስመልክቶ ጥናት በማድረግ የመቋቋሚያ ምክረ-ሀሳብ የሚያቀርብ ሲሆን በአጭር ጊዜ ዉስጥ ፎረሙ…
የሀገር ውስጥ ዜና 125ኛው የአድዋ የድል በአል በአድዋ ድልድይ ተከበረ Meseret Awoke Feb 28, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 21 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) 125ኛው የኢትዮጵያውያንና የጥቁር ህዝቦች የድል በአል በአድዋ የጀግኖች መታሰቢያ በሆነው የአድዋ ድልድይ በድምቀት ተከበረ ። 125ኛው የአድዋ በአል ድል ቀን በስፖርት ቤተሰቡና በየካ ክፍለ ከተማ ነዋሪዎች ፣ ጥሪ በተደረገላቸው እንግዶች…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያውያን በአድዋ ያሳዩነትን ዘመን ተሻጋሪ ድል የአሁኑ ትውልድ ግድቡን በማጠናቀቅ እንዲደግመው ጥሪ ቀረበ Meseret Awoke Feb 28, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 21 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ቀደምት ኢትዮጵያውያን በአድዋ ያሳዩነትን ዘመን ተሻጋሪ ድል የአሁኑ ትውልድ የህዳሴ ግድብን በማጠናቀቅ እንዲደግመው ጥሪ ቀረበ። የኢፌዴሪ የውሃ፣ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስትር ዶክተር ኢንጂነር ስለሺ በቀለ በታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ወቅታዊ…
የሀገር ውስጥ ዜና 125ኛው የአድዋ ድል በዓል በኬንያ ተከበረ Meseret Awoke Feb 28, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 20 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) 125ኛው የአድዋ ድል በዓል ዛሬ የካቲት 20 ቀን 20213 ዓ.ም በኬንያ የኢፌዴሪ ኤምባሲ አዘጋጅነት በበይነ-መረብ ተከብሯል። በበዓሉ ላይ የባህል እና ቱሪዝም ሚኒስትር ዶ/ር ሂሩት ካሳው፣ በኬንያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የውጭ ግንኙነት…
የሀገር ውስጥ ዜና በ169 ታዳጊዎች ላይ ሊፈፀም የነበረ ያለ እድሜ ጋብቻ እንዲቋረጥ ተደረገ Tibebu Kebede Feb 27, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 20 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ዋግ ኽምራ ብሄረሰብ አስተዳደር በ169 ታዳጊዎች ላይ ሊፈፀም የነበረ ያለ እድሜ ጋብቻ እንዲቋረጥ መደረጉን የዞኑ ሴቶች፣ ህፃናትና ወጣቶች መምሪያ ገለጸ፡፡ በመምሪያው የሴቶች ግንዛቤ ንቅናቄ ባለሙያ አቶ በሪሁን ታመነ ለኢዜአ…
የሀገር ውስጥ ዜና ብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ለትግራይ መልሶ ማቋቋም የሚውል የ10 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ Tibebu Kebede Feb 27, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 20 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ለትግራይ ክልል መልሶ ማቋቋም ስራ የሚውል የ10 ሚሊየን ብር ድጋፍ አድርጓል። ድጋፉ ክልሉን መልሶ ለመገንባት ሁሉም እንዲረባረብ የቀረበውን ጥሪ ተከትሎ የተደረገ መሆኑም ተገልጿል። በትግራይ ክልል…
የሀገር ውስጥ ዜና በሀረሪ ክልል የኦሮሞን የስነ-ፅሁፍና ስነ-ጥበብ ከማሳደግ አንፃር በትኩረት ሊሰራ ይገባል ተባለ Tibebu Kebede Feb 27, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 20 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀረሪ ክልል ባህል ቅርስና ቱሪዝም ቢሮ የኦሮሞን ስነ-ጥበብና ስነፅሁፍ ማሳደግ በሚቻልበት ጉዳይ ላይ ከባለድርሻ አካላት ጋር ፓናል ውይይት አካሄደ፡፡ የክልሉ ምክርቤት ዋና አፈጉባኤ ወይዘሮ አዲስአለም በዛብህ እደተናገሩት የኪነጥበብ ሙያ…
የሀገር ውስጥ ዜና “ዓድዋን እናንብብ” የመፅሐፍት አውደ ርዕይ በኢትዮ ኩባ ወዳጅነት አደባባይ ተከፈተ Tibebu Kebede Feb 27, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 20 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የ125ኛውን የአድዋ ድል በማስመልከት "ዓድዋን እናንብብ" የመፅሐፍት አውደ ርዕይ በኢትዮ ኩባ ወዳጅነት አደባባይ ተከፈተ። በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቤተ መዛግብትና ቤተ መፅሐፍት ኤጄንሲ የተዘጋጀው የመፅሐፍት አውደ ርዕይ ከዛሬ ጀምሮ እስከ የካቲት…
የሀገር ውስጥ ዜና ተደብቆ ወደ አዲስ አበባ የገባ ስናይፐር፣ ብሬን፣ ሽጉጥና ከ5 ሺህ በላይ ልዩ ልዩ ጥይቶች ተያዙ Tibebu Kebede Feb 27, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 20 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሄራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ባደረገው ክትትል ከጭነት ጋር ተመሳስሎ በረቀቀ መንገድ ተደብቆ ወደ አዲስ አበባ የገባ ስናይፐር፣ ብሬን ፣ ሽጉጥ ፣ ከ5 ሺህ በላይ ልዩ ልዩ ጥይቶች እንደተያዘ የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሸን አስታወቀ፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና በዘላቂ የኑሮ ዋስትና ማረጋገጥ ፕሮግራም 230 ሺህ ቤተሰቦች ተጠቃሚ ሆነዋል Tibebu Kebede Feb 27, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 20 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአምስት ክልሎች በተመደበ 8 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር ወጪ በተካሄደው ዘላቂ የኑሮ ዋስትናን ማረጋገጥ ፕሮግራም 230 ሺህ ቤተሰቦች ተጠቃሚ መሆናቸው ተገለጸ። ባለፉት ሁለት ዓመታት በፕሮግራሙ የተከናወኑ ስራዎችን ለመገምገም የተዘጋጀው የምክክር…