Fana: At a Speed of Life!

የህዳሴ ግድብ የምሁራን ተሳትፎ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ጉባኤ በደብረማርቆስ ዩኒቨርሲቲ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 20 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የታላቁ ኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ፕሮጀክት የምሁራን ተሳትፎ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ጉባኤ ውይይት በደብረማርቆስ ዩኒቨርሲቲ እየተካሄደ ነው። የታላቁ ሕዳሴ ግድብ ሕዝባዊ ተሳትፎ ማስተባበሪያ ጽሕፈት ቤት ምክር ቤት እና የሳይንስና…

ጨፌ ኦሮሚያ 13ኛ መደበኛ ጉባዔውን እያካሄደ ነው

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 20 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጨፌ ኦሮሚያ 5ኛ የስራ ዘመን 6ኛ ዓመት 13ኛ መደበኛ ጉባኤውን በአዳማ እያካሄደ ነው፡፡ የጨፌ ኦሮሚያ አፈጉባዔ ሎሚ በዶ ባደረጉት የመክፈቻ ንግግር ህወሓት የሰላም አማራጮችን በመተው ራሱን ያጠፋበትን የማይሆን መንገድ መርጧል ብለዋል፡፡…

በመዲናዋ እየጨመረ ከመጣው የኮቪድ ህሙማን ቁጥር ጋር በታያያዘ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 19 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ በአዲስ አበባ በከፍተኛ ሁኔታ እየጨመረ ከመጣው የኮቪድ ህሙማን ቁጥር ጋር በታያያዘ ከአዲስ አበባና ከብሔራዊ ድንገተኛ ምላሽ አስተባባሪ ቡድኖች ጋር ተወያይተዋል። በውይይቱ ወቅት የህክምና አቅምን ከማጎልበት…

በትግራይ ክልል የ12ኛ ክፍል ፈተናን በልዩ ሁኔታ ለመስጠት ዝግጅት መደረጉ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 19፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና የሚወስዱ ተማሪዎች በልዩ ሁኔታ ለመስጠት ዝግጅት መደረጉን የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ገለጸ። የቢሮው ምክትል ሃላፊ ኢንጅነር አስቴር ይትባረክ ዛሬ እንዳስታወቁት በክልሉ 12ሺህ ያህል…

የባቢሌ ፓርክ ከጉዳት ለመታደግ በሶስት አካላት መካካል የመግባቢያ ሰነድ ተፈረመ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 19፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የባቢሌ ፓርክና ዝሆኖችን ከጉዳት ለመታደግ የኢትዮዽያ ዱር እንስሳት ልማትና ጥበቃ ባለስልጣን፣ የኦሮሚያ እና ሱማሌ ክልሎች የጋራ መግባቢያ ሰነድ ተፈራረሙ ። እነዚህ አካላት የመግባቢያ ሰነዱን የተፈራረሙት በፓርኩ ችግሮችና መፍትሄው ዙሪያ ትናንት…