Fana: At a Speed of Life!

ወርልድ ቪዥን ኢትዮጵያ የአንድ ቢሊየን 200 ሚሊየን ብር የልማት ስምምነት ከሁለት ክልሎች ጋር ተፈራረመ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 19፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ወርልድ ቪዥን ኢትዮጵያ ለቀጣዮቹ አምስት ዓመታት አንድ ቢሊየን 200 ሚሊየን ብር  ለሚያካሄደው የተቀናጀ የልማት ፕሮግራም ከሲዳማና ደቡብ ክልሎች ጋር ስምምነት ተፈራረመ። በሀዋሳ ከተማ ዛሬ በተካሄደው የፊርማ ሥነ -ሥርዓት ላይ ወርልድ ቪዥን …

በአክሱም ከተማ ተፈፅሟል የተባለውን የወንጀል ድርጊት ለመመርመር ከፌደራል ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ እና ከፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን የተወጣጣ ቡድን ወደ ትግራይ ክልል…

አዲስ አበባ፣ የካቲት 19፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አክሱም ከተማን በተመለከተ አምነስቲ ኢንተርናሽናል ያወጣው ሪፖርትን አስመልክቶ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መግለጫ አውጥቷል፡፡ በመግለጫው ተቋሙ ለመረጃ ምንጭነት የተጠቀመው በምስራቅ ሱዳን በስደተኞች መጠለያ ጣቢያ የሚገኙ ሰዎችን…

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለሸማች ህብረት ስራ ማህበራት የ500 ሚሊየን ብር ብድር ሰጠ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 19፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለሸማች ህብረት ስራ ማህበራት የ500 ሚሊየን ብር ብድር ሰጠ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ ብድሩ በአዲስ ብድርና ቁጠባ ተቋም በኩል የሚሰጥ መሆኑን ተናግረዋል፡፡…

መንግስት በትግራይ ክልል ህይወት ቀድሞ ወደነበረበት ሁኔታ እንዲመለስ በትብብር እየሰራ መሆኑን አስታወቀ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 19 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግስት በትግራይ ክልል ህይወት ቀድሞ ወደነበረበት ሁኔታ እንዲመለስ ከዓለም አቀፍ ለጋሽና አጋር አካላት ጋር በትብብር እየሰራ መሆኑን አስታወቀ፡፡ የጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት በትግራይ ክልል ያለውን ወቅታዊ ሁኔታ አስመልክቶ መግለጫ…

በምረጡኝ ቅስቀሳ የሚተላለፉ መልዕክቶች ግጭትና ጥላቻ ቀስቃሽ መሆን የለባቸውም – የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሃን ባለሥልጣን

አዲስ አበባ፣ የካቲት 19፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የፖለቲካ ፓርቲዎች በምረጡኝ ቅስቀሳቸው በሚዲያ የሚያስተላልፏቸው መልዕክቶች ግጭትና ጥላቻ ቀስቃሽ እንዳይሆኑ ሊጠነቀቁ እንደሚገባ የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሃን ባለስልጣን አሳሰበ። የፖለቲካ ፓርቲዎች በበኩላቸው የምርጫ ስነ-ምግባር መመሪያውን መርህ…

ሚኒስቴሩ የ12ኛ ክፍል ፈተና  በስኬት  እንዲጠናቀቅ ሁሉም ኃላፊነቱን እንዲወጣ  ጥሪ አቀረበ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 19፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)ትምህርት ሚኒስቴር የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና  በስኬት  እንዲጠናቀቅ ሁሉም ኃላፊነቱን እንዲወጣ  ጥሪ አቅርቧል። ሚኒስቴሩ የ2012ዓ.ም ሀገር አቀፍ ፈተና ስርጭትን አስመልክቶ ከተለያዩ አካላት ጋር ውይይት አድርጓል። በውይይቱ…

በወልድያና አካባቢዋ በ15 ቀናት ውስጥ 76 ሰዎች በእብድ ውሻ ተነከሱ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 19፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በወልድያ ከተማና አካባቢው በሁለት ሳምንት ጊዜ ውስጥ በእብድ ውሻ የተነከሱ 76 ሰዎች ለህክምና መምጣታቸውን የወልድያ ሆስፒታል አስታወቀ። የሆስፒታሉ ሜዲካል ዳይሬክተር ዶክተር ሞገስ በርየ፤ በአካባቢው የእብድ ውሻ በሽታ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተስፋፋ…

ኢትዮጵያ የህዳሴ ግድብ ድርድር ከመጭው ክረምት በፊት ይጠናቀቃል የሚል እምነት እንዳላት አቶ ደመቀ መኮንን ገለጹ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 19 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የህዳሴ ግድብ ድርድር ከመጭው ክረምት በፊት ይጠናቀቃል የሚል እምነት እንዳላት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር እና ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ገለጹ፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር እና ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከኖርዌይ…