ከህወሓትና ከኦነግ ሸኔ አመራሮች ተልዕኮ ተቀብለው ሲሰሩ ነበር የተባሉ ተጠርጣሪ ክስ ተመሰረተባቸው
አዲስ አበባ ፣ የካቲት 18 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ህገ መንግስቱና ህገመንግስታዊ ስርአቱ እንዲፈርስ ከህወሓትና ከኦነግ ሸኔ የፀረሰላም ቡድን አመራሮች ተልዕኮ ተቀብለው ሲሰሩ ነበር የተባሉት አቶ አለም ደስታ ሃየሎም ክስ ተመሰረተባቸው
አቶ አለም ደስታ ሃየሎም ክስ የተመሰረተባቸው በፌደራል…