የሀገር ውስጥ ዜና የፌዴራል እና የክልል ማረሚያ ቤቶች ኮሚሽን ኮሚሽነሮች ጉባኤ ተካሄደ Abrham Fekede Feb 25, 2021 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 18፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰብዓዊ መብት አያያዝ ማሻሻልን ዓላማ ያደረገው 12ኛው የፌዴራል እና የክልል ማረሚያ ቤቶች ኮሚሽን የኮሚሽነሮች ጉባኤ በአዳማ ተካሄደ። ጉባኤው በለውጥ መርህ በተቃኘ አስተሳሰብና በሙያዊ ስነ ምግባር በመታገዝ የህግ ታራሚዎችን የሰብዓዊ መብት…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያዊ እርቅ ምንድን ነው? በሚል ርዕስ ውይይት ተካሄደ Feven Bishaw Feb 25, 2021 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 18፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰላም ሚኒስቴር አዘጋጅነት ኢትዮጵያዊ እርቅ ምንድን ነው? በሚል ርዕስ ውይይት ተካሄደ፡፡ የመድረኩ ዓላማ የሰላም ሚኒስቴር ባለፉት ሶስት ወራት በየደረጃው ሲያካሄድ ለነበረው የማህበረሰብ አቀፍ የምክክር መድረክ የማጠቃለያ ዝግጅት…
የሀገር ውስጥ ዜና ብርቅዬ የዝሆን ዝርያዎችን ጠብቆ ለማቆየት ሁሉም የድርሻውን ሊወጣ ይገባል – የቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ Tibebu Kebede Feb 25, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 18 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በባቢሌ የዝሆኖች መጠለያ የሚገኙ ብርቅዬ የዝሆን ዝርያዎችን ጠብቆ ለማቆየት ሁሉም የድርሻውን እንዲወጣ የቀድሞው የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ጥሪ አቅርበዋል። በመጠለያው የተጋረጠውን ችግር ለመቅረፍ የሚያስችል የውይይት…
የሀገር ውስጥ ዜና የኦሬንጅ በይነ መረብ ማዕከል በኢትዮጵያ ተከፈተ Tibebu Kebede Feb 25, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 18 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጂ አይ ዜድ እና ኦሬንጅ የኦሬንጅ በይነ መረብ ማዕከልን በኢትዮጵያ ከፈቱ፡፡ ማዕከሉ በአፍሪካ እና በመካከለኛው ምሥራቃዊ አፍሪካ ሶስተኛውና ወጣቶችን በበይነ መረብ ቴክኖሎጂ ለማሠልጠንና የተሻለ የሥራ ዕድል እንዲኖራቸው የሚያስችል መሆኑ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የስድስት ወራት የስራ አፈጻጸም ጠ/ሚ ዐቢይ በተገኙበት ተገመገመ Tibebu Kebede Feb 25, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 18 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የስድስት ወራት የስራ አፈጻጸም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በተገኙበት ተገመገመ፡፡ ግምገማው በከተማው ከተቀመጠው ግብ አንጻር የተቃኙ መሆናቸውን ጠቅላይ ሚኒስትሩ አስታውቀዋል፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ ባለፉት ሰባት ቀናት ናሙና ከሰጡ ግለሰቦች መካከል 13 በመቶዎቹ ኮሮና ቫይረስ ተገኘባቸው Abrham Fekede Feb 25, 2021 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 18፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ከየካቲት 11 እስከ የካቲት 17 ድረስ ናሙና ከሰጡ ግለሰቦች መካከል 13 በመቶዎቹ የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል፡፡ ይህንን ያለው የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ነው፡፡ ባለፉት ሰባት ቀናት ብቻ 79 ሰዎች በቫይረሱ…
የሀገር ውስጥ ዜና የውጭ ሀገር ገንዘብና የጦር መሳሪያ ሲያዘዋወሩ የተገኙ አምስት ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ሥር ዋሉ Meseret Demissu Feb 25, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 18 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የጋምቤላ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ከ300 ሺህ በላይ የውጭ ሀገር ገንዝብ እና ህገ ወጥ የጦር መሳሪያ ሲያዘዋውሩ የተገኙ አምስት ተጠርጣሪዎችን በቁጥጥር ሥር ማዋሉን አስታወቀ። የክልሉ ፖሊስ ምክትል ኮሚሽነር ቱት ኮር ለኢዜአ እንደገለጹት…
የሀገር ውስጥ ዜና በአዲስ አበባ ከተማ በአየር ጥራት መቆጣጠሪያ ቴክኒካል ስራዎች ላይ ስልጠና ተሰጠ Tibebu Kebede Feb 25, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 18 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ አካባቢ ጥበቃ እና አረንጓዴ ልማት ኮሚሽን ከሲ40 ከተሞች የአየር ንብረት አስተዳደር ቡድን አባል ሃገራት ጋር በጋራ በመሆን በአየር ጥራት መቆጣጠሪያ ቴክኒካል ስራዎች ላይ ስልጠና ሰጠ፡፡ ትኩረቱን በአየር ጥራት ላይ ባደረገው…
ስፓርት በቻምፒየንስ ሊጉ ሪያል ማድሪድ እና ማንቼስተር ሲቲ ድል ቀንቷቸዋል Abrham Fekede Feb 25, 2021 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 18፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ የጥሎ ማለፍ ጨዋታዎች ትናንት ምሽት ተደርገዋል፡፡ በምሽቱ በተደረጉ ሁለት ጨዋታዎች ሪያል ማድሪድ እና ማንቼስተር ሲቲ ድል ቀንቷቸዋል፡፡ አታላንታ በሪያልማድሪድ 1 ለ 0 ሲሸነፍ፥ ፈርላንድ ሜንዲ ለሪያል ማድሪድ…
ስፓርት በማድሪድ የቤት ውስጥ የሩጫ ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል ቀንቷቸዋል Tibebu Kebede Feb 25, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 18 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በስፔን ማድሪድ በተካሄደ የቤት ውስጥ የአትሌቲክስ ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል ቀንቷቸዋል፡፡ በሴቶች የ3 ሺህ ሜትር አትሌት ጉዳፍ ፀጋይ 8 ደቂቃ ከ22 ሰከንድ ከ65 ማይክሮ ሰከንድ በሆነ ጊዜ በመግባት አሸናፊ ሆናለች፡፡ ሌላዋ…