የኬንያ ንግድ ምክር ቤት ከኢትዮጵያ ጋር የንግድና ኢንቨስትመንት ትስስርን ለማጠናከር እንደሚሰሩ ገለጹ
አዲስ አበባ ፣ ጥር 13 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኬንያ ንግድ ምክር ቤት ፕሬዝዳንት ሪቻርድ ንጋትያ እና ሌሎች የስራ ኃላፊዎች በኬንያ ከሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ ምክትል ሃላፊ ከአምባሳደር ሲራጅ ረሺድ ጋር ውይይት አካሂደዋል፡፡
በውይይቱ ወቅትም አምባሳደር ሲራጅ ኤምባሲው በናይሮቢ…