የሀገር ውስጥ ዜና ባለስልጣኑ 361 ኪ.ሜ የተበላሸ መንገድ ጠግኖ ለአገልግሎት ክፍት አደረገ Meseret Demissu Jan 21, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 13 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን 361 ኪ.ሜ የተበላሸ መንገድ እና የመንገድ አካላትን ጠግኖ ለአገልግሎት ክፍት አደረገ። በዚህም ባለስልጣን መስሪያ ቤቱ የተበላሹ የአስፋልት፣ የጠጠር ፣ የእግረኛ መንገድ፣…
የሀገር ውስጥ ዜና ጎንደር ከተማ ከመገጭ የግድብ ፕሮጀክት የንጹሕ መጠጥ ውሃ እንድታገኝ የሚያስችል የዲዛይን ሥራ ስምምነት ተፈረመ Feven Bishaw Jan 21, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ጎንደር ከተማ ከመገጭ የግድብ ፕሮጀክት የንጹሕ መጠጥ ውሃ እንድታገኝ የሚያስችል የዲዛይን ሥራ ስምምነት ተፈረመ፡፡ ስምምነቱ የተፈረመው በኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ዲዛይን ሱፐርቪዥን ሥራዎች ኮርፖሬሽን፣ በአማራ ዲዛይን ቁጥጥር ኮርፖሬሽን…
የሀገር ውስጥ ዜና የዜጎች ሞት፣ መፈናቀልና ንብረት መውደም ስለሚቆምበት ሁኔታ እና ተጎጂዎች በዘላቂነት እንዲቋቋሙ ለማድረግ የሚሰራ ቡድን እንዲቋቋም ውሳኔ ተላለፈ Meseret Demissu Jan 21, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 13 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የመተከል ዞንን ጨምሮ በተለያዩ የሃገሪቱ አካባቢዎች የሚታየው የዜጎች ሞት፣ መፈናቀልና ንብረት መውደም በአስቸኳይ ስለሚቆምበት ሁኔታ እና ተጎጂዎች ተገቢውን ድጋፍ አግኝተው በዘላቂነት እንዲቋቋሙ ለማድረግ ከምክር ቤቱ አባላት…
ቢዝነስ ወርቅ በስድስት ወራቱ የወጪ ንግድ አፈፃፀም ከፍተኛ ድርሻ ካላቸው ዘርፎች ቀዳሚው ሆኗል Meseret Demissu Jan 21, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 13 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በስድስት ተከታታይ ወራት የወጪ ንግድ አፈፃፀም ከፍተኛ ድርሻ ካላቸው አምስት ዘርፎች መካከል ወርቅ በአንደኝነት መቀመጡ ተገልጿል። በዚህም መሰረት 1. ወርቅ 335 ነጥብ 54 ሚሊየን ዶላር 2. ቡና 304 ነጥብ 46 ሚሊየን…
ስፓርት በፕሪሚየር ሊጉ ሀዲያ ሆሳዕና ድሬዳዋ ከተማን አሸነፈ Feven Bishaw Jan 21, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 8ኛ ሳምንት ዛሬ በተደረገ ጨዋታ ሀዲያ ሆሳዕና ድሬዳዋ ከተማን 1 ለ 0 አሸንፏል፡፡ የሀድያ ሆሳዕናን ብቸኛ እና የማሸነፊያ ጎል ሳሊፉ ፎፋና አስቆጥሯል፡፡ ከፌስቡክ ገፃችን…
የሀገር ውስጥ ዜና እስከ ታችኛው መዋቅር ያለውን አሰራር በመቀየር ገፊ የኢንቨስትመንት አሰራር ማነቆዎችን ማሻሻል ይገባል – የአማራ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር Meseret Awoke Jan 21, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ከክልሉ መንግስት ጀምሮ እስከታችኛው መዋቅር ድረስ ያለውን አሰራር በመቀየር ገፊ የሆኑ የኢንቨስትመንት አሰራር ማነቆዎችን ማሻሻል እንደሚገባ የአማራ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ፋንታ ማንደፍሮ ተናገሩ፡፡ ጎንደር ከተማና አካባቢውን…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮ ቴሌኮም ባለፉት ስድስት ወራት ከ25 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ አገኘ Meseret Awoke Jan 21, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮ ቴሌኮም በበጀት አመቱ ስድስት ወራት ከ25 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ማግኘቱን አስታወቀ። የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ስራ አስፈፃሚ ወይዘሪት ፍሬሕይወት ታምሩ የበጀት ዓመቱን የስድስት ወራት አፈፃፀም በሚመለከት ለመገናኛ ብዙሃን ማብራሪያ ሰጥተዋል።…
የሀገር ውስጥ ዜና የዲቾቶ የከባድ ጭነት ተሽከርካሪዎች ተርሚናል ተመርቆ አገልግሎት መስጠት ጀመረ Feven Bishaw Jan 21, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በአፋር ክልል የተገነባውየዲቾቶ የከባድ ጭነት ተሽከርካሪዎች ተርሚናል ግንባታ ተጠናቆ ስራ መጀመሩ ተገለፀ፡፡ ተርሚናሉ በ12 ሄክታር መሬት ላይ የተገነባ ሲሆን 750 ተሸከርካሪዎችን ማስተናገድ ይችላል ነው የተባለው፡፡ የትራንስፖርት ሚኒስትሯ…
የሀገር ውስጥ ዜና ፍላጎትና ጥረት ካለ ሰላምና መረጋጋትን መፍጠር እንደሚቻል የሶማሌ ክልል ማሳያ ነው – የሰላም ሚኒስትር ሙፈሪያት ካሚል Tibebu Kebede Jan 21, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 13 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ፍላጎትና ጥረት ካለ ሰላምንና መረጋጋትን መፍጠር እንደሚቻል የሶማሌ ክልል ማሳያ መሆኑን የሰላም ሚኒስትሯ ወይዘሮ ሙፈሪያት ካሚል ተናገሩ። የፌደራል፣ ክልሎች እና ከተማ አስተዳደሮች የሰላም ዘርፍ የጋራ ምክክር መድረክ በጅግጅጋ ተጀምሯል።…
የሀገር ውስጥ ዜና በአፋር እና በአማራ ክልል የኦሮሞ ብሄረሰብ ልዩ ዞን አጎራባች አካባቢዎች ዘላቂ ሰላም ለማስፈን ውይይት ተካሄደ Meseret Demissu Jan 21, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በአፋር ክልል እና በአማራ ክልል የኦሮሞ ብሄረሰብ ልዩ ዞን አጎራባች አካባቢዎች የተፈጠረውን ግጭት በዘላቂነት ለመፍታት የሰላም የምክክር መድረክ በሰመራ ተካሄደ ፡፡ በአፋር ክልል እና በአማራ ክልል…