Fana: At a Speed of Life!

በፕሪሚየር ሊጉ ባህርዳር ሰበታ ከተማን 4ለ1 አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ጥር 11፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ወንዶች ፕሪሚየር ሊግ የ8ኛ ሳምንት ባህርዳር ከተማ ሰበታን 4ለ1 አሸነፈ። በፕሪሚየር ሊጉ 8ኛ ሳምንት 9፡00 ቅዱስ ጊዮርጊስ ከወላይታ ዲቻ እንደሚጫወቱ የወጣው መርሐ ግብር ያሳያል።…

አንዳችን ለሌላችን ዘብ መቆም ይገባናል – ዶ/ር ሂሩት ካሳው

አዲስ አበባ፣ ጥር 11፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) አንዳችን ለሌላችን ዘብ በመቆም ፤እየተደጋገፍን የፍቅራችንን መልካም መዓዛ ለተከታይ ትውልድ ማስረከብ ይጠበቅብናል አሉ የባህል እና ቱሪዝም ሚኒስትር ዶ/ር ሂሩት ካሳው። ሚኒስትሯ በጃን ሜዳ በተከበረው የጥምቀት በዓል ላይ ተገኝተው…

ወጣቶች የሀገራቸውን ኢኮኖሚ ለማሳደግ መስራት ይገባቸዋል- አቶ ሽመልስ አብዲሳ

አዲስ አበባ፣ ጥር 11፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ወጣቶች የሀገራቸውን ኢኮኖሚ ለማሳደግ በርትተው መስራት እንደሚገባቸው የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ጥሪ አስተላለፉ። ለ3 ቀናት በአዳማ ከተማ አባገዳ አዳራሽ ሲካሄድ የነበረው የኦሮሚያ ወጣቶች ማህበር 5ኛው ጉባዔ…

እኛ እንደ ሰርገኛ ጤፍ ልንለያይ አንችልም – ም/ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ ጥር 11፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) እኛ ኢትዮጵያውያን እንደ ሰርገኛ ጤፍ ነን፤ ልንለያይ አንችልም ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ ገለጹ። ምክትል ከንቲባዋ በጃንሜዳ የጥምቀት በዓል ላይ በመገኘት ባስተላለፉት መልዕክት፤ “ጥምቀት የመልካችን…

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ፓትርያርክ ብጹዕ አቡነ ማትያስ ህዝቡ አብሮነቱን እንዲያጠናክር ጥሪ አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ጥር 11፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ፓትርያርክ ብጹዕ አቡነ ማትያስ የኢትዮጵያ ህዝብ እርስ በራሱ በመተሳሰብ አብሮነቱን እንዲያጠናክር ጥሪ አስተላለፉ። ፓትርያርኩ በጃን ሜዳ የጥምቀት በዓል ላይ በመገኘት ባስተላለፉት መልዕክት…

ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ከፊንላንድ ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 11፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ከፊንላንድ ፕሬዚዳንት ሳኡሊ ኒኒስቶ ጋር በስልክ ተወያዩ። የኢትዮጵያና የፊንላንድን ግንኙነት ማጠናከር በሚቻልባቸው ጉዳዮች ላይ በስልክ መክረዋል። ፕሬዚዳንት ኒኒስቶ የትግራይ ክልልና…

351 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው 188 ሰዎች አገግመዋል

አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 24 ሰዓታት በተደረገ 4 ሺህ 980 የላቦራቶሪ ምርመራ 351 ሰዎች ኮሮናቫይረስ እንደተገኘባቸው ተረጋግጧል። በአጠቃላይ እስካሁን በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 131 ሺህ 546 ደርሷል። በሌላ በኩል 188 ሰዎች ከቫይረሱ ያገገሙ ሲሆን…

የብሔራዊ የአደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን በትግራይ ክልል ለሽሬ እና አካባቢው ነዋሪዎች አልሚ ምግብና መድሃኒት ላከ

አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሔራዊ የአደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን በትግራይ ክልል ለሽሬ እና አካባቢው ነዋሪዎች 500 ኩንታል አልሚ ምግብና መድሃኒት ድጋፍ ወደ ስፍራው መላኩ ተገለጸ፡፡ ኮሚሽኑ አልሚ ምግቦቹ እና መድሃኒቶቹ በፍጥነት ወደ ስፍራው እንዲደርሱ በማሰብ…

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የሕወሃትን ህጋዊ ሰውነት መሰረዙን አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በፖለቲካ ፓርቲዎች ምዝገባ ላይ ዛሬ ባስተላለፈው ውሳኔ የሕወሃትን ህጋዊ ሰውነት መሰረዙን አስታውቋል፡፡ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በህግ ከተቋቋመባቸው ዋና ዋና ተግባራት አንዱ የፖለቲካ ፓርቲዎች ድጋፍ፥ ቁጥጥር እና…

336 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲአረቢያ ወደ አገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)75 ህጻናትን ጨምሮ 336 ኢትዮጵያውያን ዛሬ ከሳዑዲአረቢያ ወደ ኢትዮጵያ ተመልሰዋል። ዜጎቹ ወደ አገራቸው ሲመለሱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቆንስላ ጉዳዮች ዳይረክቶሬት ጄኔራል ተወካይ በቦሌ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ ተገኝተው አቀባበል…