በቅስቀሳ ዘመቻው የጥላቻ ንግግሮችን በሚያስተላልፉ አባላትና ደጋፊዎች ላይ እርምጃ እንወስዳለን – ተፎካካሪ ፓርቲዎች
አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በምረጡኝ ቅስቀሳ ዘመቻ ወቅት በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ የጥላቻ ንግግሮችን የሚያስተላልፉ አባላትና ደጋፊዎቻቸው ላይ እርምጃ እንደሚወስዱ ተፎካካሪ ፓርቲዎች ገለጹ።
እርምጃው ከፓርቲው አባልነት ወይም ደጋፊነት መሰረዝን እንደሚጨምር ተናግረዋል።…