ስፓርት ቅዱስ ጊዮርጊስ ወልቂጤ ከተማን አሸነፈ Abrham Fekede Feb 23, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 16፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በ12ኛው ሳምንት የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ቅዱስ ጊዮርጊስ ወልቂጤ ከተማን 4 ለ 3 አሸነፈ፡፡ ሁለቱ ቡድኖች ጨዋታቸውን በ9፡00 ሰዓት በባህርዳር ስታዲየም አካሂደዋል፡፡ የቅዱስ ጊዮርጊስን ሁለት ግቦች ጌታነህ ከበደ ሲያስቆጥር…
የሀገር ውስጥ ዜና ብልጽግና ፓርቲ የቻይና ኮሚኒስት ፓርቲ በመላው ዓለም ለሚገኙ የፖለቲካ ፓርቲዎች ባዘጋጀው ውይይት ላይ ተሳተፈ Abrham Fekede Feb 23, 2021 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 16፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ብልጽግና ፓርቲ የቻይና ኮሚኒስት ፓርቲ በመላው ዓለም ለሚገኙ የፖለቲካ ፓርቲዎች ባዘጋጀው የበይነመረብ ውይይት ላይ ተሳተፈ፡፡ ብልጽግና ፓርቲን በመወከል የፓርቲው የህዝብና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ዘርፍ ኃላፊ ዶክተር ቢቂላ ሁሪሳ በውይይቱ ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና 17 ኪ.ሜ ርዝመት ያላቸው አዳዲስ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክቶች የኮንትራት ውል ተፈረመ Feven Bishaw Feb 23, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 16 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን 17 ኪሎ ሜትር ርዝመት ያላቸው የአስፋልትና የኮብል መንገዶችን ከ1 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር በላይ በሆነ ዋጋ የኮንትራት ውል ተፈራርሟል፡፡ የባለስልጣኑ ዋና ዳይሬክተር…
የሀገር ውስጥ ዜና በ6 ሚሊየን ዩሮ ድጋፍ የሚተገበር በሆርቲካልቸር ልማት ላይ ትኩረቱን ያደረገ ፕሮጀክት ይፋ ሆነ Meseret Demissu Feb 23, 2021 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 16፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)በ6 ሚሊየን ዩሮ ድጋፍ በሆርቲካልቸር ወይም በአትክልትና ፍራፍሬ ልማት ላይ ትኩረቱን ያደረገ ፕሮጀክት ይፋ ተደርጓል። ‘ወርልድ ቬጅቴብል’ ማዕከል ከኔዘርላንድስ የልማት ድርጅት ጋር በመተባበር ያዘጋጀው በአምስት አመት የአትክልት ልማት ስትራቴጂው…
የሀገር ውስጥ ዜና የተከበሩ የዓለም ሎሬት ዶክተር ጥበበ የማነብርሃን ስርዓተ ቀብር ተፈጸመ Abrham Fekede Feb 23, 2021 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 16፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የተከበሩ የዓለም ሎሬት ዶክተር ጥበበ የማነብርሃን ስርዓተ ቀብር በመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ቤተ-ክርስቲያን ተፈጸመ። በስርዓተ ቀብሩ ላይ የፌዴሬሽን ምክር ቤት የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት፣ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ጨምሮ…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ተወልደ ገ/ማሪያም በ2021 ሊከተሏቸው ከሚገቡ 14 የአየር መንገድ ዋና ሥራ አስፈፃሚዎች ውስጥ ተካተቱ Abrham Fekede Feb 23, 2021 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 16፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ተወልደ ገብረማሪያም በ2021 ሊከተሏቸው ከሚገቡ 14 የአየር መንገድ ዋና ሥራ አስፈፃሚዎች ውስጥ ተካተቱ። አየር መንገዱ የሰብዓዊ እና ሌሎች የነፍስ አድን ድጋፎችን ለአህጉሪቷ አፍሪካና…
ስፓርት የኢትዮጵያ ባህል ስፖርቶች ውድድር ከእሁድ ጀምሮ በድሬዳዋ ይካሄዳል Abrham Fekede Feb 23, 2021 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 16፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) 18ኛው የኢትዮጵያ ባህል ስፖርቶች ውድድር እና 14ኛው የኢትዮጵያ ባህል ስፖርቶች ፌስቲቫል ከየካቲት 21 እስከ 27 ዓ.ም በድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ይካሄዳል፡፡ የኢትዮጵያ ባህል ስፖርቶች ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት አቶ ሰለሞን አስፋው ከትግራይ ክልል…
የሀገር ውስጥ ዜና የከፍተኛ ትምህርት ጥራት አግባብነትና ተደራሽነት ለማረጋገጥ የሙያ ማህበራት ከመንግስት ጋር በቅንጅት እንዲሰሩ ተጠየቀ Meseret Awoke Feb 23, 2021 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 16፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የከፍተኛ ትምህርት ጥራት አግባብነትና ተደራሽነት ለማረጋገጥ የሙያ ማህበራት ከመንግስት ጋር በቅንጅት እንዲሰሩ ተጠይቋል፡፡ የሳይንስና ከፍተኛ ሚኒስቴር ከከፍተኛ ትምህርት ጥራትና አግባብነት ኤጀንሲ ጋር በጋራ በመሆን የሙያ ማህበራት ሚና ለከፍተኛ…
የሀገር ውስጥ ዜና የከተማዋን ገቢ ለማሳደግ ቅንጅታዊ አሰራር ለመፍጠር ያለመ ውይይት ተካሄደ Meseret Demissu Feb 23, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 16 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ በሚገኙ የመንግስት አገልግሎት ሰጪ ተቋማት ቅንጅታዊ አሰራር ለመፍጠር ያለመ ውይይ ተካሂዷል። የምክክር መድረኩን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ ያዘጋጀው ሲሆን÷ ውይይቱም ከባለድርሻ አካላት ጋር ቅንጅታዊ…
ስፓርት የአዳማ ከተማ አሰልጣኝ ራሳቸውን ከኃላፊነት ማንሳታቸውን አስታወቁ Abrham Fekede Feb 23, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 16፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዳማ ከተማ አሰልጣኝ አስቻለው ኃይለሚካኤል ራሳቸውን ከኃላፊነት ማግለላቸውን አስታወቁ፡፡ አዳማ ከተማ ዛሬ ረፋድ ላይ በባህርዳር ስታዲየም በተካሄደው ጨዋታ በኢትዮጵያ ቡና የ4 ለ 1 ሽንፈት አስተናግዷል፡፡ አሰልጣኝ አስቻለው…