ዓለምአቀፋዊ ዜና ጊኒ የኢቦላ ክትባት ዘመቻ ጀመረች Meseret Awoke Feb 24, 2021 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጊኒ በሀገሪቱ ደቡባዊ ክፍል የኢቦላ ክትባት ዘመቻ ጀምራለች፡፡ በጊኒ በያዝነው ወር በሀገሪቱ ደቡባዊ ክፍል ላይ ዳግም የተከሰተውን እና ለብዙ ሰዎች ህልፈት ምክንያት የሆነውን የኢቦላ ቫይረስ ለመቆጣጠር የክትባት ዘመቻ ተጀምሯል፡፡ የካቲት…
የሀገር ውስጥ ዜና አይ ኤም ኤፍ በባለሙያዎች ደረጃ በተራዘመው የብድር እና የገንዘብ ድጋፍ አሰጣጥ ላይ ከኢትዮጵያ ጋር ስምምነት ላይ መድረሱን አስታወቀ Tibebu Kebede Feb 24, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 17 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም (አይ ኤም ኤፍ) የባለሙያዎች ቡድን በሁለት ዙር በገመገመው የተራዘመ የብድር እና የገንዘብ ድጋፍ አሰጣጥ ላይ ከኢትዮጵያ ጋር ስምምነት ላይ መድረሱን አስታወቀ፡፡ በሶናሊ ጃይን ቻንድራ የተመራው ቡድን ከገንዘብ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ ከፌደራል እና ከክልል አመራሮች ጋር በምርጫው ዙሪያ ተወያዩ Abrham Fekede Feb 24, 2021 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ከፌደራል እና ከክልል አመራሮች ጋር በመጪው ግንቦት ስለሚካሄደው ምርጫ መወያየታቸውን አስታወቁ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በውይይቱ የመንግሥት እና የፓርቲ ሥራዎች እና ኃላፊነቶች አንድ ተደርገው እንዳይቆጠሩ ግልጽ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአድዋ ድል በዓል በቤኒሻንጉል ክልል በአሶሳ ከተማ ተከበረ Abrham Fekede Feb 24, 2021 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) 125ኛውን የአድዋ ድል በዓል በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል አሶሳ ከተማ ተከበረ ፡፡ በበዓሉ ላይ የባሕልና ቱሪዝም ሚኒስትር ሂሩት ካሳው፣ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ አሻድሌ ሀሰንን ጨምሮ ሌሎች የፌደራልና የክልል ኃላፊዎች ተገኝተዋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያና በኬንያ ሰሞኑን የጣለው ዝናብ ለአንበጣ መንጋ መስፋፋት ዓይነተኛ ምክንያት ሊሆን ይችላል – ፋኦ Abrham Fekede Feb 24, 2021 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡባዊ ኢትዮጵያና በሰሜናዊ ኬንያ ሰሞኑን የጣለው ቀላልና መካከለኛ ዝናብ ለበረሃ አንበጣ መንጋ መስፋፋት ዓይነተኛ ምክንያት ሊሆን እንደሚችል የዓለም የምግብና የእርሻ ድርጅት/ፋኦ/ አስታወቀ፡፡ ድርጅቱ የዝናብ መጠኑ አነስተኛ መሆን እና…
የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር ሙሉ ሰለሞን ከጀርመን እና ከፖላንድ የሥራ ኃላፊዎች ጋር ተወያዩ Tibebu Kebede Feb 24, 2021 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በጀርመን የኢትዮጵያ አምባሳደር ሙሉ ሰለሞን ከጀርመን እና ከፖላንድ የሥራ ኃላፊዎች ጋር ተወያዩ፡፡ አምባሳደር ሙሉ ከጀርመን የውጭ ጉዳይ የሰብ ሰሀራ አፍሪካ እና ሳሄል ዳይሬክተር አምባሳደር ሮበርት ዶግለር ጋር ስለወቅታዊ የኢትዮጵያ ሁኔታ እና…
የሀገር ውስጥ ዜና ኮንትሮባንድና ህገወጥ ንግድን ለመቆጣጠር ሁሉም ባለድርሻ አካላት ሚናቸውን እንዲወጡ ተጠየቀ Tibebu Kebede Feb 24, 2021 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የጉምሩክ ኮሚሽን በኦሮሚያ ክልል ከሚገኙ የፍትህ አካላት ጋር የጸረ-ኮንትሮባንድና ህገወጥ ንግድ ንቅናቄ አካሂዷል፡፡ የንቅናቄ መድረኩ ለሁለት ቀናት በአዳማ ከተማ የተካሄደ ሲሆን በመድረኩ ላይ ተገኝተው ንግግር ያደረጉት ኮሚሽነር ደበሌ ቃበታ…
የሀገር ውስጥ ዜና ለስኳር ህክምና አገልግሎት የሚውል መድኃኒት እየተሰራጨ ነው Tibebu Kebede Feb 24, 2021 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 16፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ለስኳር ህክምና አገልግሎት የሚውል በቂ መጠን ያለው መድኃኒት እየተሰራጨ መሆኑ ተገለፀ። የኢትዮጵያ መድሀኒት አቅርቦት ኤጀንሲው ለስኳር ህሙማን ህክምና አገልግሎት የሚውሉ መድኃኒቶችን ከየካቲት 2013 ዓ.ም ጀምሮ ካለው የፍጆታ መጠን አንፃር በቂ…
ፋና 90 የተከበሩ የዓለም ሎሬት ዶክተር ጥበበ የማነብርሃን ስርዓተ ቀብር በመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ዛሬ ተፈጸሟል Meseret Demissu Feb 23, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=O7avXEdfqwE
ፋና 90 ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ በዛሬው እለት የጭዳ-ጅማ የመንገድ ግንባታን በዛሬው እለት አስጀምረዋል Meseret Demissu Feb 23, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=SlkewgBh2DI