Fana: At a Speed of Life!

በምዕራብ ጎጃም ዞን በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ 7 ሰዎች ህይወት አለፈ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 9፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በምዕራብ ጎጃም ዞን በጃቢ ጠህናን ወረዳ በሆዳንሽ ቀበሌ አነስተኛ የህዝብ ማመላለሻ ተሽከርካሪ (ዶልፊን) ከፍኖተ ሰላም ወደ ጅጋ ሰርገኞችን ይዞ እየተጓዘ እያለ ተገልብጦ ከሙሽራው ጋር የነበሩ የ7 ሰዎች ህይወት ወዲያውኑ ማለፉ…

በጋምቤላ ክልል በኑዌር ዞን ሁለት ወረዳዎችን ከዞኑ ከተማ ጋር ለማገናኘት የተሰራው ድልድይ ለትራፊክ ክፍት ሆነ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 9፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል በኑዌር ዞን ሁለት ወረዳዎችን ከዞኑ ከተማ ጋር ለማገናኘት በባሮ ወንዝ ላይ በ25 ሚሊየን ብር ወጪ የተሰራ የብረት ተገጣጣሚ ድልድይ ለትራፊክ ክፍት ሆነ። ዛሬ ተመርቆ ለአገልገሎት ክፍት የሆነው ድልድይ ከ1…

በፕሪሚየር ሊጉ ወልቂጤ ከተማ አዳማ ከተማን አሸነፈ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 9፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 7ኛ ሳምንት ዛሬ በተደረገ ጨዋታ ወልቂጤ ከተማ አዳማ ከተማን 1 ለ 0 አሸንፏል። ሄኖክ አየለ በ71ኛው ደቂቃ ላይ የወልቂጤ ከተማን ብቸኛ እና የማሸነፊያ ጎል አስቆጥሯል። ከፌስቡክ ገፃችን…

የተሃድሶ ስልጠና የተሰጣቸው የትግራይ ክልል ተወላጅ ፖሊስ አባላት በክልሉ ስምሪት እንደተሰጣቸው የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን ገለጸ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 9 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአጭር ጊዜ የተሃድሶ ስልጠና የተሰጣቸው የትግራይ ክልል ተወላጅ ፖሊስ አባላት በትግራይ ክልል ህዝብን እንዲያገለግሉ ስምሪት መስጠቱን የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ። ሕግ ማስከበር ዘመቻውን ተከትሎ በክልሉ ሰላምና…

በዳያስፖራው ተሳትፎ የትምህርት ቤቶችን ደረጃ ማሻሻል የሚያስችል ፕሮጀክት ሊተገበር ነው

አዲስ አበባ ፣ ጥር 9 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በዳያስፖራው ተሳትፎ ከደረጃ በታች የሆኑ ትምህርት ቤቶችን ደረጃ ማሻሻል የሚያስችል ፕሮጀክት ሊተገበር መሆኑን የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ኤጀንሲ አስታወቀ። ኤጀንሲው የዳያስፖራውን የበጎ አድራጎት…

በጎንደር ከተማ 10ኛው የባህል ፌስቲቫልና 3ተኛው የፋሲል ከነማ ስፓርት ክለብ ደጋፊዎች ሩጫ ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 9 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በጎንደር ከተማ 10ኛው የባህል ፌስቲቫልና 3ተኛው የፋሲል ከነማ ስፓርት ክለብ ደጋፊዎች ሩጫ ዛሬ ተካሄደ። በባህል ፌስቲቫሉ ላይ የጎንደር ከተማ ባህላዊ ትውፊቶችና እሴቶች በተለያዩ የከተማዋ የኪነ ጥበብና ባህል ቡድኖች…

ምዕመኑ የጥምቀት በዓልን ሲያከብር ለኮቪድ-19 ተጋላጭ እንዳይሆን መጠንቀቅ አለበት – የኢትዮጵያ የኃይማኖት ተቋማት ጉባኤ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 9 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ምዕመኑ የጥምቀት በዓልን ሲያከብር ለኮሮናቫይረስ (ኮቪድ-19) ወረርሽኝ እንዳይጋለጥ ጥንቃቄ ማድረግ እንዳለበት የኢትዮጵያ የኃይማኖት ተቋማት ጉባኤ አሳሰበ። የጉባኤው ዋና ጸሃፊ ቀሲስ ታጋይ ታደለ ዛሬ በሰጡት መግለጫ…

የአድዋ ድል አባቶቻችን እና አያቶቻችን በመደማመጥ፣ በመከባበር፣ በአንድነት እና በመዋደድ ያስመዘገቡት የድል ክብረ ወሰን ነው -ወ/ሮ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 9 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ 8ኛ ዙር የአድዋ ተጓዦችን ስንቅ በመስጠት ሸኝተዋል፡፡ ምክትል ከንቲባዋ በሽኝት መርሀ ግብሩ ላይ ÷ የአድዋ ድል አባቶቻችን እና አያቶቻችን በመደማመጥ፣…

ኢትዮ-ኬንያን የሚያገናኝ የመቆጣጠሪያ ኬላ ተመረቀ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 9፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) 3ኛው ኢትዮጵያን ከኬንያ ጋር የሚያገናኝ የነብረሙዝ መቆጣጠሪያ ኬላ ተመረቀ፡፡ ኬላውን መርቀው የከፈቱት የኢሚግሬሽን ዜግነትና ወሳኝ ኩነት ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር አቶ ሙጂብ ጀማል እንዳሉት÷ እንደነዚህ አይነት የየብስ ኬላዎች ድንበር…

በፕሪሚየር ሊጉ ፋሲል ከነማ ሃድያ ሆሳዕናን አሸነፈ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 9፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 7ኛ ሳምንት ዛሬ በተደረገ ጨዋታ ፋሲል ከነማ ሃድያ ሆሳዕናን 1 ለ 0 አሸንፏል። ሙጂብ ቃሲም የፋሲል ከነማን ብቸኛ እና የማሸነፊያ ጎል አስቆጥሯል። የሊጉ ሰባተኛ ሳምንት መርሐ ግብር…