የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን ከቻይናው ተቋራጭ ሲ ሲ ኢ ሲ ሲ ጋር የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረመ
አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 24 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን ከቻይናው ተቋራጭ ሲ ሲ ኢ ሲ ሲ ጋር የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረመ።
ስምምነቱ የባቡር መስመርን አዋሽ ከሚገኘው የነዳጅ ማጠራቀሚያ ዴፖ ጋር የሚያገናኝ ሲሆን ለመጫኛና ለማራገፊያ አገልግሎት የሚያስፈልጉ…