ፋና 90 በምስራቅ ወለጋ ዞን እና ነቀምቴ ከተማ በተካሄደው ሰልፍ ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ አስተዳደር ያላቸውን የአብሮነት ድጋፍ ገልጸዋል Abrham Fekede Feb 2, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=ePUNTdxd1qg
ፋና 90 የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመገናኛ ብዙኀን አዋጅን አፀደቀ፤ አዋጁ በመገናኛ ብዙኀን የስም ማጥፋት ወንጀልን በፍትሃብሄር ህግ እንዲጠየቁ የሚያደርግ መሆኑ… Abrham Fekede Feb 2, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=tPPHtqfWMxI
ፋና 90 ለጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ የድጋፍ ሰልፍ በሻሸመኔ Abrham Fekede Feb 2, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=GLjdDlmhxjk
ፋና 90 በ6ኛው ጠቅላላ ምርጫ ላይ የሚሳተፉ የፖለቲካ ፓርቲዎች የምርጫ ቅስቀሳቸውን ሀገርን ወደፊት በሚያራምዱ ጉዳዮች ላይ ትኩረት ሊያደርጉ እንደሚገባ ምሁራን ገለጹ Abrham Fekede Feb 2, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=aMlxU9svPE8
ፋና 90 ኢትዮጵያን ከዓለም አቀፍ ጉባኤዎች እና ሁነቶች የቱሪዝም ተጠቃሚ ለማድረግ ያስችላል የተባለው “የማይስ ኢትዮጵያ” የኮንቬንሽን ቢሮ በይፋ… Abrham Fekede Feb 2, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=UtKwqd5-ung
ፋና 90 የታላቁ ህዳሴ ግድብ ድርድር ተገቢ በሆነ መልኩ በአፍሪካ ህብረት መሪነት እንዲቀጥል ኢትዮጵያ አሳስባለች- የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር Abrham Fekede Feb 2, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=BWFQHuI2kDw
ፋና 90 በመላው የኦሮሚያ ክልል ዞኖች፣ ወረዳዎችና ከተሞች ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ህዝባዊ የድጋፍ ሰልፎች ተካሂደዋል Abrham Fekede Feb 2, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=qip_ZcMcDuM
የሀገር ውስጥ ዜና ባለፉት 24 ሰዓታት 477 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው 838 ሰዎች ከቫይረሱ አገግመዋል Abrham Fekede Feb 2, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ በተደረገው 5 ሺህ 605 የላቦራቶሪ ምርመራ 477 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ አስታወቁ። ዶክተር ሊያ በፌስቡክ ገጻቸው እንደገለጹት 838 ሰዎች ደግሞ ከቫይረሱ አገግመዋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያና እስራኤል በመረጃና ደህንነት ዘርፍ የጀመሩትን ሁሉን አቀፍ ትብብር አጠናክረው እንደሚቀጥሉ በኢትዮጵያ የእስራኤል አምባሳደር ገለፁ Abrham Fekede Feb 2, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የእስራኤል አምባሳደር ራፋኤል ሞራቭ ከብሄራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ዳይሬክተር ጀነራል አቶ ተመሰገን ጥሩነህ ጋር በዛሬው ዕለት ውይይት አድርገዋል። የብሄራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎትና የእስራኤል የመረጃና ደህንነት ተቋም ሞሳድ…
የሀገር ውስጥ ዜና በቦሌ እና ለሚ ኩራ ክፍለ ከተሞች ለታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ከ732 ሚሊየን ብር በላይ ተሰበሰበ Meseret Demissu Feb 2, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቦሌ እና ለሚ ኩራ ክፍለ ከተሞች ለታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ከ732 ሚሊየን ብር በላይ ተሰበሰበ። ባለፉት ወራት በሁሉም ክፍለ ከተሞች ሲዘዋወር የነበረው የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ዋንጫ በመጨረሻም በቦሌ እና ለሚ…