የሀገር ውስጥ ዜና በቦሌ እና ለሚ ኩራ ክፍለ ከተሞች ለታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ከ732 ሚሊየን ብር በላይ ተሰበሰበ Meseret Demissu Feb 2, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቦሌ እና ለሚ ኩራ ክፍለ ከተሞች ለታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ከ732 ሚሊየን ብር በላይ ተሰበሰበ። ባለፉት ወራት በሁሉም ክፍለ ከተሞች ሲዘዋወር የነበረው የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ዋንጫ በመጨረሻም በቦሌ እና ለሚ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ በመላው ዓለም ለሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና የኢትዮጵያ ወዳጆች ጥሪ አቀረቡ Abrham Fekede Feb 2, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በመላው ዓለም ለሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና የኢትዮጵያ ወዳጆች ጥሪ አቀረቡ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ የእናት ሆድ ዥንጉርጉርነት የልጆችዋን መልክና ጠባይ አንድ አይነት እንደማያደርገው ሁሉ፤ ከኢትዮጵያ ማህጸን…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ ባለፉት ስድስት ወራት 110 የእሳት አደጋዎች ደርሰዋል Abrham Fekede Feb 2, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ስድስት ወራት በአዲስ አበባ ከተማ 110 የእሳት አደጋዎች መድረሳቸውን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ በአደጋውም የአምስት ሰዎች ህይወት ሲያልፍ ከ157 ሚሊዮን ብር በላይ ግምት ያለው ንብረት ላይ ጉዳት መድረሱን ነው ኮሚሽኑ…
የሀገር ውስጥ ዜና ለአካል ጉዳተኞች ነጻ የስልክ መስመር አገልግሎት ተጀመረ Abrham Fekede Feb 2, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ለአካል ጉዳተኞች የነጻ የስልክ መስመር አገልግሎት ተጀመረ፡፡ ምንጭ የተሰኘውን ይህን የነጻ የስልክ መስመር አገልግሎት በ6768 ማግኘት ይቻላል ተብሏል፡፡ አገልግሎቱን ኢትዮቴሌኮምን ጨምሮ የተለያዩ ተቋማት በተገኙበት የኢትዮጵያ የአካል…
ቴክ ትሪክቦት ማልዌር አዲስ የጥቃት ዘመቻ መክፈቱ ተነገረ Meseret Demissu Feb 2, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ሚስጢራዊ የሆኑ የፋይናንስ መረጃዎችን ለመጥለፍ የሚውለው እና "ትሪክቦት" የተባለው ማልዌር አዲስ የጥቃት ዘመቻ መክፈቱ ተገለፀ፡፡ ባለፈው የፈረንጆቹ ዓመት ማብቂያ ላይ የማይክሮሶፍት ኩባንያን ከሌሎች አጋር አካላት ጋር በመተባበር መሰረተ-ልማቶቹን…
የሀገር ውስጥ ዜና የሶማሊያ መንግስት የደቡብ ምዕራብ ክልል ልዑክ በሶማሊያ በሚንቀሳቀሱ አሸባሪዎች ሁኔታ እና በሰላምና ፀጥታ ላይ ለመምከር ጅግጅጋ ገባ Tibebu Kebede Feb 2, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 25 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሊያ መንግስት የደቡብ ምዕራብ ክልል ከፍተኛ የሥራ ሃላፊ ልዑክ በሶማሊያ በሚንቀሳቀሱ አሸባሪ ሃይሎች ሁኔታ እና ከሶማሌ ክልል መንግሥት ጋር በሰላምና ጸጥታ ዙሪያ ለመወያየት ጅግጅጋ ገባ፡፡ በደቡብ ምዕራብ ሶማሊያ ክልል የጸጥታ ቢሮ ሃላፊና…
የሀገር ውስጥ ዜና የመከላከያ ሰራዊት ጁንታውን ብቻ ሳይሆን የጁንታው ርዝራዦችና የፖለቲካ ደላሎችን ጭምር ደምስሷል- ጄኔራል ብርሀኑ Tibebu Kebede Feb 2, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የጦር ሀይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ጀነራል ብርሀኑ ጁላ ከመከላከያ ሰራዊት ሚዲያ ጋር ቆይታ አድርገዋል። የመከላከያ ሰራዊት በህግ ማስከበሩ ዘመቻ ወቅት ያሳካቸውን ዋና ዋና ተግባራቶች በቆይታቸው ዘርዝረዋል። ጠቅላይ ኢታማዦር ሹሙ የመከላከያ…
የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር ዶ/ር ትዝታ ሙሉጌታ ከሕንድ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የልማት ትብብር አስተዳደር ቋሚ ተጠሪ ጋር ተወያዩ Meseret Demissu Feb 2, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሕንድ የኢፈዴሪ ባለ ሙሉ ሥልጣን አምባሳደር ዶክተር ትዝታ ሙሉጌታ ከሕንድ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የልማት ትብብር አስተዳደር ቋሚ ተጠሪ አክሂሌሽ ሚሽራ ጋር ተወያይተዋል፡፡ ውይይቱ በዋናነት በሁለቱ ሀገራት መካከል ባለው ግንኙነት፣ ሕንድ በአቅም…
የሀገር ውስጥ ዜና የአስም በሽታ ክብካቤን ሊያሻሽል የሚችል ስምምነት ተፈረመ Tibebu Kebede Feb 2, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 25 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ስምምነቱ በሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ከአስታራ ዘኔካ እና ከኢትዮጵያ ቶራኪክ ማህበር ጋር የተፈረመ የሶስትዮሽ ስምምነት ነው፡፡ በስምምነቱ መሰረት የተለያዩ የአስም ህክምና መመርመሪያ ማሽኖች ከተሟላ ስልጠና ጋር ይካተታሉ፡፡ በተጨማሪም 47…
የሀገር ውስጥ ዜና የከተማ አስተዳደሩ ከፍተኛ አመራሮች ከሩሲያ ዓለም አቀፍ የቢዝነስ ትብብር አባላት ጋር ተወያዩ Meseret Demissu Feb 2, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከፍተኛ አመራሮች ከሩሲያ ሴንት ፒተርስበርግ ከተማ ዓለም አቀፍ የቢዝነስ ትብብር አባላት ጋር ተወያዩ። በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የመንግስት አገልግሎት ሰጪ ተቋማት አስተባባሪ አቶ ጃንጥራር አባይ…