የሀገር ውስጥ ዜና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዲኤታ አምባሳደር ሬድዋን ከዩናይትድ ሩሲያ ፓርቲ ልዑክ ጋር ተወያዩ Meseret Awoke Feb 3, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 26፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዲኤታ አምባዳር ሬድዋን ሁሴን ከዩናይትድ ሩሲያ ፓርቲ ልዑክ ጋር ውይይት አድርገዋል፡፡ በዩናይትድ ሩሲያ ፓርቲ የዓለም አቀፍ ግንኙነት ምክትል ሀላፊ አንድሬ ክሊሞቭ የተመራው ልዑክ በኢትዮጵያ የስራ ጉብኝት አድርጓል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና በባሕር ዳር ከተማ በሕገ ወጥ መንገድ በግለሰብ ቤት የተከማቸ 11 በርሜል ነዳጅ እና ቤንዚን ተያዘ Meseret Demissu Feb 3, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 26፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በባሕር ዳር ከተማ አስተዳደር በጣና ክፍለ ከተማ በሕገ ወጥ መንገድ በግለሰብ ቤት የተከማቸ 11 በርሜል ነዳጅ እና ቤንዚን ተያዘ። ትናንት በሕዝብ በደረሰ ጥቆማ መሰረት የባሕር ዳር ከተማ ንግድ መምሪያ፣ የጣና ክፍለ ከተማ ንግድ ጽሕፈት ቤት፣…
የሀገር ውስጥ ዜና የትግራይ ክልልን ጨምሮ የሰብአዊ ድጋፍ በሚያስፈልጋቸው አካባቢዎች እየተሰራ ያለው ስራ ተጠናክሮ ቀጥሏል – የሰላም ሚኒስቴር Tibebu Kebede Feb 3, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የትግራይ ክልልን ጨምሮ የሰብአዊ ድጋፍ በሚያስፈልጋቸው አካባቢዎች እየተሰራ ያለው ስራ ተጠናክሮ መቀጠሉን የሰላም ሚኒስቴር ገለጸ። የሰላም ሚኒስትሯ ወይዘሮ ሙፈሪሃት ካሚል የአስቸኳይ ጊዜ ምላሽ ሰጭ የሚኒስትሮች ኮሚቴ እየተከታተለው የሚገኘውን…
የሀገር ውስጥ ዜና ፍርድ ቤቱ ዶክተር አዲስ ዓለም ባሌማ ላይ ተጨማሪ ምርመራ እንዲደረግ 12 ቀናት ለፖሊስ ፈቀደ Feven Bishaw Feb 3, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 26፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ፍርድ ቤቱ ዶክተር አዲስ ዓለም ባሌማ ላይ ተጨማሪ ምርመራ እንዲደረግ 12 ቀናት ለፖሊስ ፈቀደ። ዶክተር አዲስ ዓለም ባሌማ በተጠረጠሩበት ህገ መንግስቱን እና ህገ መንግስታዊ ስርአቱን በሃይል ለመናድ ሙከራ ወንጀል…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን በስደተኞች ጉዳይ ላይ አዳዲስ መመሪያዎችን አሳለፉ Tibebu Kebede Feb 3, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን በስደተኞች ጉዳይ ላይ አዳዲስ ውሳኔዎችን አሳልፈዋል፡፡ ፕሬዚዳንታዊ ትዕዛዝ በመፈረም ያሳለፉት ውሳኔ በቀድሞው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ አስተዳደር ሲሰራበት የቆየውን ህግ የሚሽር ነው ተብሏል፡፡ በዚህም…
የሀገር ውስጥ ዜና የፌደራል ውሃ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስቴር እና የደቡብ ክልል መንግስት ውሃ፣ ማዕድንና ኢነርጂ ልማት ቢሮ ምክክር እያካሄዱ ነው Meseret Awoke Feb 3, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 26፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የፌደራል ውሃ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስቴር መስሪያ ቤት ከፍተኛ አመራሮች እና የደቡብ ክልል መንግስት ውሃ፣ ማዕድንና ኢነርጂ ልማት ቢሮ በደቡብ ክልል የሚሰሩ መጠጥ ውሃ ፣ የመስኖና ኢነርጂ ፕሮጀክቶች አፈፃፀም ዙሪያ ምክክር እያካሄዱ ይገኛሉ። በምክክር…
የሀገር ውስጥ ዜና የመተከል የተቀናጀ ግብረ ሀይል በዞኑ የተከናወነውን የፀጥታና ሕግ ማስከበር ስራ እየገመገመ ነው Meseret Demissu Feb 3, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 26፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የመተከል የተቀናጀ ግብረ ሀይል በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መተከል ዞን ውስጥ የተከናወነውን የፀጥታና ሕግ የማስከበር ስራ ላይ ግምገማ እያካሄደ ነው፡፡ በጠቅላይ ሚኒስትር አቢይ አህመድ የተቋቋመው የመተከል የተቀናጀ ግብረ ሃይል የዞኑን የፀጥታና ሕግ…
የሀገር ውስጥ ዜና ለግብርና ምርቶች ማቀነባበሪያ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ኃይል ለማቅረብ እየተሰራ ነው Tibebu Kebede Feb 3, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 26፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ለግብርና ምርቶች ማቀነባበሪያ ኢንዱስትሪ ፓርኮች የኤሌክትሪክ ኃይል ለማቅረብ የተለያዩ ሥራዎች እየተሰሩ መሆኑን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል አስታወቀ፡፡ ለምርቃት ዝግጁ ለሆነው ለቡሬ የግብርና ምርቶች ማቀነባበሪያ ኢንዱስትሪ ፓርክ የኤሌክትሪክ ኃይል…
ቢዝነስ ባለፉት ስድስት ወራት ከ143 ቢሊየን ብር በላይ ወደ ሀገር ውስጥ የገባ እና ወደ ፊት የሚገባ ብድርና እርዳታ ተገኘ Tibebu Kebede Feb 3, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 26፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ስድስት ወራት ከ143 ቢሊየን ብር በላይ ወደ ሀገር ውስጥ የገባ እና ወደ ፊት የሚገባ ብድርና እርዳታ መገኘቱን የገንዘብ ሚኒስቴር አስታወቀ። ሚኒስቴሩ ኢትዮጵያ ከሁለት ዋና ዋና ምንጮች የውጭ ብድርና እርዳታ ለልማት ፕሮግራሞች ማስፈጸሚያ…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ በህገወጥ መንገድ ተይዘው የነበሩ የቀበሌ ቤቶች ለችግር ለተጋለጡ የከተማዋ ነዋሪዎች ተላለፉ Feven Bishaw Feb 3, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 26፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በህገወጥ እና በኢ-ፍትሃዊ መንገድ ተይዘው የነበሩ የቀበሌ ቤቶችን በማስለቀቅ ለተለያዩ ችግሮች ለተጋለጡ የከተማዋ ነዋሪዎች እየተላለፉ መሆኑን የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ ገለፁ፡፡ የከተማ አስተዳደሩ…