የኤሌክትሪክ ቆጣሪ እናስገባለን በሚል ሰበብ ህገወጥ ድርጊት የሚፈፅሙ ግለሰቦች ስላሉ ህብረተሰቡ ጥንቃቄ እንዲያደርግ ተቋሙ አሳሰበ
አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኤሌክትሪክ ቆጣሪ እናስገባለን በሚል ሰበብ ህገወጥ ድርጊት የሚፈፅሙ ግለሰቦች ስላሉ ህብረተሰቡ ጥንቃቄ እንዲያደርግ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አሳሰበ፡፡
ከኤሌክትሪክ አገልግሎት ጋር ተያይዞ ለሚቀርቡ ጥያቄዎች ምላሽ የሚሰጠውም ይህ ተቋም…