የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ የፈረንጆቹን አዲስ አመት አስመልክተው መልካም ምኞታቸውን ገለጹ Tibebu Kebede Jan 1, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 23 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ “ለወዳጆቻችን እና ለአጋሮቻችን ሁሉ መልካም አዲስ ዓመት ይሁንላችሁ” ሲሉ መልዕክት አስተላለፉ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በፌስ ቡክ ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት 2021 ለዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ ተስፋ እና ጥብዐት…
የሀገር ውስጥ ዜና የዲክኒል – ዳጉር መንገድን ከ43 ሚሊየን ዶላር በላይ በሆነ ወጪ ለመገንባት ስምምነት ተፈረመ Abrham Fekede Jan 1, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 23፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ስራዎች ኮርፖሬሽን የዲክኒል - ዳጉር መንገድን ከ43 ሚሊየን ዶላር በላይ የኮንትራት ዋጋ የዲዛይንና የግንባታ ስራ ለማከናወን ከጂቡቲ ወደቦች ኮሪደር ጋር ተፈራረመ፡፡ የኮንትራት ስምምነቱን የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን…
የሀገር ውስጥ ዜና የደብረ ብርሃን ኢንዱስትሪ ፓርክን ጨምሮ በአማራ ክልል የሚገኙ የኢንዱስትሪ ፓርኮችን መደገፍ በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ውይይት ተካሄደ Tibebu Kebede Dec 31, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 22፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የደብረ ብርሃን ኢንዱስትሪ ፓርክን ጨምሮ ሌሎች በአማራ ክልል የሚገኙ የኢንዱስትሪ ፓርኮችን በቅርበት መደገፍ በሚቻልባቸው ሁኔታዎች ላይ ውይይት ተካሄደ። በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ፋንታ ማንደፍሮ የተመራ የአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስ…
የሀገር ውስጥ ዜና ተጨማሪ 408 ሰዎች ኮሮናቫይረስ ሲገኝባቸው የ5 ሰዎች ህይወት አልፏል Meseret Awoke Dec 31, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 22 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓታት በተደረገ 5 ሺህ 547 የላቦራቶሪ ምርመራ 243 ሰዎች ኮሮናቫይረስ ተገኝቶባቸዋል። የጤና ሚኒስቴር እንዳስታወቀው በኢትዮጵያ በአጠቃላይ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 124 ሺህ 264 ደርሷል።…
የሀገር ውስጥ ዜና ቀጣዩ ምርጫ ወደ ብሄራዊ መግባባት የምንሻገርበት ወሳኝ ምዕራፍ ላይ የሚካሄድ እንደመሆኑ የፖለቲካ ፓርቲዎች ሊጠቀሙበት ይገባል- ምሁራን Meseret Awoke Dec 31, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 22፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)ቀጣዩ ምርጫ ወደ ብሄራዊ መግባባት የምንሻገርበት ወሳኝ ምዕራፍ ላይ የሚካሄድ እንደመሆኑ የፖለቲካ ፓርቲዎች ሊጠቀሙበት ይገባል ሲሉ የሶዶ ዩኒቨርስቲ የማህበረሰብ ሳይንስ መምህር ንጋቱ አበበ ገልጸዋል ። ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ቆይታ…
የዜና ቪዲዮዎች የጊዜያዊ አስተዳደሩ የመልሶ ማቋቋም ስራ በትግራይ ክልል Meseret Awoke Dec 31, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=2e5szHk1qO8
የሀገር ውስጥ ዜና በዲላ ሠላም ሆስፒታል ከአንዲት እናት 26 ኪሎ ግራም ዕጢ ወጣ Meseret Awoke Dec 31, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 22፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በዲላ ከተማ በሚገኘው ሠላም ሆስፒታል አንዲት እናት 26 ኪሎ ግራም የሚመዝን ዕጢ በቀዶ ህክምና እንደወጣላቸው የሆስፒታሉ ሐኪም አስታወቁ። ቀዶ ህክምና ያደረጉት የሆስፒታሉ ሐኪም ዶክተር ጌታቸው መርጊያ የ40 ዓመት ዕድሜ ያላቸው እኚህ እናት ሆዴ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ በተባበሩት መንግሥታት የፀረ-ሙስና ኮንቬንሽን አንቀጽ 44 ላይ የነበራትን ተዓቅቦ አነሳች Meseret Demissu Dec 31, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 22፣ 2013( ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ወንጀለኞችን አሳልፎ መስጠት የሚደነግገው የተባበሩት መንግሥታት የፀረ-ሙስና ኮንቬንሽን አንቀጽ 44 ላይ የነበራትን ተዓቅቦ አነሳች። የፌደራል ሥነ-ምግባርና የጸረ ሙስና ኮሚሽን ኢትዮጵያ በተባበሩት መንግሥታት የፀረ-ሙስና ኮንቬንሽን…
የሀገር ውስጥ ዜና ኮሚሽኑ ለመተከል ተፈናቃዮች ከ30 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመቱ ቁሳቁሶች ድጋፍ አደረገ Meseret Awoke Dec 31, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 22፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግስታት የስደተኞች ከፍተኛ ኮሚሽን ለመተከል ተፈናቃዮች ከ30 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመቱ ቁሳቁሶች ድጋፍ ማድረጉ ተገለጸ፡፡ በኮሚሽኑ የአሶሳ አስተባባሪ ቪክቶሪያ ኮፓ ድጋፉን ዛሬ በአሶሳ ከተማ ለክልሉ አደጋ ስጋት እና ስራ…
ስፓርት ለሃገር ባለውለታ አንጋፋ አትሌቶች የገንዘብ ማበረታቻ ሽልማት ተሰጠ Meseret Awoke Dec 31, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 22፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአንጋፋ አትሌቶች ማህበር የገና በዓልን ምክንያት በማድረግ ለአንድ መቶ አንጋፋ አትሌቶች ስጦታ ዛሬ በአዲስ አበባ ስታዲየም አበረከተላቸው። ለእያንዳንዳቸው አንጋፋ አትሌቶች የሶስት ሺህ ብር የገንዘብ ስጦታውን የአንጋፋ አትሌቶች ፕሬዚዳንት…