የሀገር ውስጥ ዜና በትግራይ ክልል ጉዳት የደረሰባቸውን ኢንዱስትሪዎች ወደ ስራ ለማስገባት እየተሰራ ነው Feven Bishaw Feb 1, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 24 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በትግራይ ክልል የህግ የበላይነትን ለማረጋገጥ በተወሰደው እርምጃ ጉዳት የደረሰባቸውን የማምረቻ ተቋማት ወደ ስራ ለማስገባት እየተሰራ መሆኑን የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስትር አቶ መላኩ አለበል ገልጸዋል፡፡ በክልሉ የሚገኙ ጉዳት…
የሀገር ውስጥ ዜና በመስኖ ዘርፍ ተቋማዊ የአቅም ግንባታ ስልጠና ፕሮግራም የመግባቢያ ስምምነት ተፈረመ Abrham Fekede Feb 1, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የመስኖ ልማት ኮሚሽን ከኢትዮጵያ ውሃ ቴክኖሎጂ ኢንስቲቲዩት ጋር ለአምስት ዓመታት የሚቆይ በመስኖ ዘርፍ ተቋማዊ አቅም ግንባታ ስልጠና ፕሮግራም የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረመ፡፡ የመግባቢያ ስምምነቱን የመስኖ ልማት ኮሚሽን ምክትል ኮሚሽነር ኢንጅነር…
የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር ሱሌይማን ደደፎ ከአቡ ዳቢ ልማት ፈንድ መንግስታዊ ተቋም ዳይሬክተር ጄኔራል ጋር ተወያዩ Meseret Demissu Feb 1, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 24 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በተባበሩት ዓረብ ኢሚሬቶች የኢፌዴሪ ባለሙሉስልጣን አምባሳደር ሱሌይማን ደደፎ ከአቡ-ዳቢ ልማት ፈንድ መንግስታዊ ተቋም ዳይሬክተር ጄኔራል መሐመድ ሰይፍ አል ሱዋዲ እና የተቋሙ የስራ ኃላፊዎች ጋር ተወያዩ። በውይይቱ ወቅት…
የሀገር ውስጥ ዜና በትግራይ ክልል ተቋርጦ የነበረውን የትራንስፖርት አገልግሎት በማስጀመር የፌዴራል ፖሊስ አባላት ትልቁን ድርሻ እንደተወጡ ተገለጸ Abrham Fekede Feb 1, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በትግራይ ክልል ተፈጥሮ በነበረው ግጭት ምክንያት ተቋርጦ የነበረውን የትራንስፖርት አገልግሎት በማስጀመር የፌዴራል ፖሊስ አባላት ትልቁን ድርሻ እንደተወጡ የመቀሌ ከተማ መንገድና ትራንስፖርት ጽህፈት ቤት አስታወቀ፡፡ የጽህፈት ቤቱ ኃላፊ አቶ ከበደ…
የሀገር ውስጥ ዜና ትምህርት ሚኒስቴር የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና የሚሰጥበትን ቀን እንዲያሳውቅ ተጠየቀ Meseret Demissu Feb 1, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 24 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የግብርና፣ አርብቶ-አደር እና የአከባቢ ጥበቃ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ÷ ተማሪዎች እና ወላጆች የ12ኛ ክፍል ፈተና የሚሰጥበትን ቀን እየጠበቁ በመሆኑ ፈተናው የሚሰጥበት የተቆረጠ ቀን ለሕዝቡ ሊነገር ይገባል ሲል…
የሀገር ውስጥ ዜና የአፋር እና የድሬ ዳዋ ፖሊስ ኮሚሽን ግንኙነቶቻቸውን እንደሚያጠናክሩ አስታወቁ Meseret Awoke Feb 1, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 24 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአፋር ክልል እና የድሬ ዳዋ ፖሊስ ኮሚሽን ተቋማዊ ግንኙነቶቻቸውን እንደሚያጠናክሩ ገለፁ፡፡ የአፋር ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ስትራቴጂክ አመራሮች በድሬ ዳዋ ፖሊስ ኮሚሽን ተገኝተው የልምድ ልውውጥ አካሂደዋል:: በልምድ ልውውጡ የድሬ ዳዋ ፖሊስ…
የሀገር ውስጥ ዜና በደብረ ብርሃን ከተማ ለተደራጁ የመኖሪያ ቤት ኅብረት ስራ ማህበራት 30 በመቶ በዝግ አካውንት የሚቆጠብ ብር መጠን ተወሰነ Feven Bishaw Feb 1, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 24 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በደብረ ብርሃን ከተማ ለተደራጁ የመኖሪያ ቤት ኅብረት ስራ ማህበራት 30 በመቶ በዝግ አካውንት የሚቆጠብ ብር መጠን መወሰኑን የደብረ ብርሃን ከተማ አስተዳደር አስታወቀ፡፡ የከተማው ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ አቶ ደስታ አንዳርጌ…
የሀገር ውስጥ ዜና የገመድ ላይ ተሽከርካሪን ጨምሮ አዳዲስ የትራንስፖርት አማራጮችን ለመጠቀም እየተሰራ ነው – ወይዘሮ ዳግማዊት ሞገስ Tibebu Kebede Feb 1, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 24 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የገመድ ላይ ተሽከርካሪን ጨምሮ አዳዲስ የትራንስፖርት አማራጮችን ለመጠቀም እየተሰራ መሆኑን የትራንስፖርት ሚኒስትሯ ወይዘሮ ዳግማዊት ሞገስ ተናገሩ፡፡ ሚኒስትሯ በጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት በሚዘጋጀውና ትኩረቱን በፖሊሲ ጉዳዮች ላይ ካደረገው…
የሀገር ውስጥ ዜና የሶማሌ ክልል ምክር ቤት 5ኛ አመት 12ኛ መደበኛ ጉባኤውን በዛሬው እለት ማካሄድ ጀመረ Meseret Demissu Feb 1, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 24 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሶማሌ ክልል ምክር ቤት 5ኛ አመት 12ኛ መደበኛ ጉባኤውን በዛሬው እለት ማካሄድ ጀምሯል። ምክር ቤቱ መደበኛ ጉባኤውን የሶማሌ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ ሙሁመድ፣ የክልሉ ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አቶ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከዛሬ ጀምሮ ለሶስት ተከታታይ ቀናት የምርጫ ቦርድን ይጠይቁ የማህበራዊ ሚዲያ ተሳትፎ መዘጋጀቱ ተገለፀ Meseret Demissu Feb 1, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 24 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ከዛሬ ጀምሮ ለሶስት ተከታታይ ቀናት የምርጫ ቦርድን ይጠይቁ የማህበራዊ ሚዲያ ተሳትፎ መዘጋጀቱ ተገለፀ፡፡ የምርጫ ቦርድ በማህበራዊ ሚዲያው እንዳታወቀው በምርጫ ጉዳይ ብቻ ለሶስት ተከታታይ ቀናት ጥያቄዎችን ማቅረብ ይቻላል፡፡ ቦርዱ ባዘጋጀው…