Fana: At a Speed of Life!

ኮቪድ 19ን ለመከላከልና ለመቆጣጠር የቴክኖሎጂ መሳሪያዎች ድጋፍ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 21፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትጵያ የኮቪድ 19 ወረርሽኝ መከላከልና ቁጥጥርን ለመደገፍ፣ የጤና መረጃ ስርአቱንና የአገልግሎት አሰጣጡን ለማዘመን የሚያስችል ድጋፍ ተደረገ። ድጋፉ ሴቭ ዘ ችልድረን በተሰኘ ግብረ ሰናይ ድርጅት የተደረገ ሲሆን 505 ታብሌቶች ለጤና ሚኒስቴር…

ህብረተሰቡ በኮሮና ቫይረስ መከላከል ላይ እያሳየ ያለው መዘናጋት ሊቆም ይገባል –  አቶ ርስቱ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 21፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የኮሮና ቫይረስ እየተስፋፋ መምጣቱን ተከትሎ በህብረተሰቡ ዘንድ እየታየ ያለው መዘናጋት ሊቆም እንደሚገባ የደቡብ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ርስቱ ይርዳ ጥሪ አቅርበዋል፡፡ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ርስቱ ሀገር አቀፍ የአፋጣኝ ጊዜ…

በፖሊስና ህዝብ መካከል መተማመንን የሚፈጥር፣ ህዝብን ባለቤት ያደረገ፣ ዘመን ተሻጋሪ ፖሊስ መገንባት ያስፈልጋል ተባለ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 21፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በፖሊስና ህዝብ መካከል መተማመንን የሚፈጥር፣ ህዝብን ባለቤት ያደረገ፣ ዘመን ተሻጋሪ ፖሊስ መገንባት እንደሚያስፈልግ ተነገረ። የኢትዮጵያ ፖሊስ ሪፎርም አካል በሆነው የፖሊስ ዶክትሪን፣ ስታንዳርድና ማስፈጸሚያ ማንዋሎች ላይ ውይይት ተደርጓል።…

በፕሪሚየር ሊጉ አዳማ ከተማ ከሲዳማ ቡና ጋር ያለምንም ጎል አቻ ተለያዩ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 21 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአራተኛው ሳምንት የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ወንዶች ፕሪሚየር ሊግ አዳማ ከተማ ከሲዳማ ቡና ጋር ያለምንም ጎል አቻ ተለያዩ። ረፋድ ላይ በተካሄደ ጨዋታ ወልቂጤ ከተማ ባህር ዳር ከተማን 1 ለ 0 ማሸነፉ ይታወሳል፡፡ ፕሪሚየር ሊጉን ቅዱስ…

በእስራኤል የበይነ መረብ የቡና ማስተዋወቂያ መድረክ ተዘጋጀ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 21፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በእስራኤል የኢትዮጵያ ኤምባሲ ከእስራኤል የንግድ ምክር ቤቶች ፌዴሬሽን ጋር በመተባበር የቡና ማስተዋወቂያ መድረክ አካሄደ። በመድረኩ በኢትዮጵያ እና በእስራኤል በቡና ዘርፍ የተሰማሩ የንግድ ድርጅቶች እና ግለሰቦች ተሳትፈዋል። ኢምባሲው ይህን…

ፍልሰትን ለማስተዳደር እየተከናወነ ስላለው ስራና የቀጣይ ስራ አቅጣጫን በተመለከተ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 21፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ፍልሰትን ከማስተዳደር አንጻር እየተከናወነ ስላለው ስራና የቀጣይ ስራ አቅጣጫን መሰረት ያደረገ ውይይት ተካሂዷል፡፡ በኢፌዴሪ ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ የብሔራዊ ትብብር ጥምረት ሴክሬታሪያት ጽህፈት ቤት በሰዎች መነገድ፣ ሰዎችን በህገ-ወጥ መንገድ ድንበር…

የከተማ አስተዳደሩ የአካባቢ ብክለትን ለመከላከል እና ለመቆጣጠር የሚሰሩ 554 ወጣቶችን ወደ ሥራ አስገባ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 21፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ አካባቢ ጥበቃ በአዲስ አበባ ከተማ የአካባቢ ብክለትን ለመከላከል እና ለመቆጣጠር የሚሰሩ 554 ወጣቶችን ወደ ሥራ ማስገባቱ ተገለፀ። ወጣቶቹን ወደ ሥራ ለማስገባት የአምስት ቀን ስልጠና ሰጥቶ መጨረሱን የአዲስ አበባ ከተማ አካባቢ…

‘ራይዚንግ ኢትዮጵያ’ በሚል ሃሽታግ የማህበራዊ ሚዲያ ዘመቻ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 21፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ራይዚንግ ኢትዮጵያ በሚል ሃሽታግ የማህበራዊ ሚዲያ ዘመቻ ዛሬ ተጀምሯል፡፡ ዘመቻው የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር እና ቱሪዝም ኢትዮጵያ እንዲሁም ሌሎች ኢትዮጵያውያን በትብብር የተዘጋጀ ነው። ባለፉት ወራት የተሳሳቱ የመገናኛ ብዙኃን ትርክቶችን…

የተለያዩ ተቋማት በ’ገበታ ለሀገር’ ቃል የገቡት ገንዘብ ገቢ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 21፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ ተቋማት በ'ገበታ ለሀገር' ቃል የገቡት የገንዘብ ደረሰኝ በመላክ ገቢ አድርገዋል። በዚህ መሰረት ÷ አዳማ ቆርቆሮ እና ሚስማር ፋብሪካ  - 10 ሚሊየን ብር ላየንስ ግሩፕ - 5 ሚሊየን ብር በላይነህ ክንዴ - 10…

ሀገር አቀፍ የአነስተኛና መካከለኛ አምራች ኢንዱስትሪዎች አውደ ርዕይና ባዛር ተከፈተ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 21 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀገር አቀፍ የአነስተኛና መካከለኛ አምራች ኢንዱስትሪዎች አውደ ርዕይና ባዛር ተከፈተ፡፡ ባዛሩ "ሀገራዊ ጥሪ ለማኑፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪ ልማት’’ በሚል መሪ ቃል የተጀመረው፡፡ ሜክሲኮ በፌደራል አነስተኛና መካከለኛ ማኑፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪ…